-
በኢየሱስ ስም መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው?መጠበቂያ ግንብ—2008 | የካቲት 1
-
-
ኢየሱስ ያለውን ቦታ መረዳት እንድንችል መጽሐፍ ቅዱስ የተለያዩ ማዕረጎችንና ስሞችን ይጠቀማል። እነዚህ ስሞች ኢየሱስ ከዚህ ቀደም ባደረጋቸው፣ በአሁኑ ጊዜ እያደረጋቸው ባሉትና ወደፊት በሚያደርጋቸው ነገሮች አማካኝነት የምናገኛቸውን እጅግ ብዙ በረከቶች እንድናስተውል ይረዱናል። (” “ኢየሱስ የሚጫወተው ወሳኝ ሚና” የሚለውን ሣጥን ተመልከት።) በእርግጥም ኢየሱስ ‘ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ስም’a ተሰጥቶታል። በሌላ አነጋገር ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶታል።—ፊልጵስዩስ 2:9፤ ማቴዎስ 28:18
-
-
በኢየሱስ ስም መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው?መጠበቂያ ግንብ—2008 | የካቲት 1
-
-
a በቫይን የተዘጋጀው ኤክስፖዚተሪ ዲክሽነሪ ኦቭ ኒው ቴስታመንት ወርድስ “ስም” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል “ስም በተዘዋዋሪ መንገድ የሚገልጻቸውን ነገሮች በሙሉ ማለትም ሥልጣንን፣ ባሕርይን፣ ማዕረግን፣ ግርማዊነትን፣ ኃይልን [እና] ክብርን” ሊያመለክት እንደሚችል ተናግሯል።
-