-
ከአእምሮ ጤንነት መቃወስ ጋር የሚታገሉ ሰዎችን መርዳትመጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2023 | ቁጥር 1
-
-
“የተጨነቁትን አጽናኗቸው።”—1 ተሰሎንቄ 5:14
ጓደኛህ በጭንቀት ሊዋጥ ወይም የከንቱነት ስሜት ሊሰማው ይችላል። ምን ብለህ መናገር እንዳለብህ ግራ ቢገባህም እንኳ እንደምታስብለት መግለጽህ ብቻ ሊያጽናናውና ሊያበረታታው ይችላል።
-
-
ከአእምሮ ጤንነት መቃወስ ጋር የሚታገሉ ሰዎችን መርዳትመጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2023 | ቁጥር 1
-
-
‘በትዕግሥት ያዟቸው።’—1 ተሰሎንቄ 5:14
ጓደኛህ አንዳንድ ጊዜ ማውራት ላይፈልግ ይችላል። ስለዚህ ማውራት በሚፈልግበት ጊዜ ልታዳምጠው ፈቃደኛ እንደሆንክ ንገረው። ጓደኛህ በሕመሙ የተነሳ የሚጎዳህ ነገር ሊናገር ወይም ሊያደርግ ይችል ይሆናል። ቀጠሮ ሊሰርዝብህ ወይም በቀላሉ ሊበሳጭ ይችላል። የሚያስፈልገውን ድጋፍ በምትሰጥበት ወቅት ታጋሽ ለመሆንና ስሜቱን ለመረዳት ጥረት አድርግ።—ምሳሌ 18:24
-