የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
    • ልክ ትንቢቱ እንደሚገልጸው በዘመናችን ያሉ ሰዎች ስለ ራሳቸው ብቻ የሚያስቡ፣ ከራሳቸው ጥቅም ሌላ የማይታያቸው፣ የራሳቸውን ስሜት ብቻ የሚያዳምጡ እንዲሁም ራሳቸውን ለማስደሰት ብቻ የሚጥሩ ናቸው። እንደነዚህ ያሉት ባሕርያት በጣም ከመስፋፋታቸው የተነሳ አንዳንዶች ‘ከራሱ ውጭ የማያውቅ ትውልድ’ እና ‘ሁሉን ነገር ለእኔ የሚል ትውልድ’ የሚሉ አገላለጾችን ሲጠቀሙ እንሰማለን። ብዙ ሰዎች የሚያስቡት ስለ ራሳቸው ብቻ ስለሆነ “ጥሩ ነገር የማይወዱ” ናቸው፤ በሌላ አባባል መልካም ባሕርያትን እንኳ አይወዱም። “የማያመሰግኑ” ስለሆኑ ላላቸው ነገር ወይም ሌሎች ላደረጉላቸው ነገር አድናቆት ማሳየት እንደሚያስፈልግ አይሰማቸውም።—2 ጢሞቴዎስ 3:2, 3

  • መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
      • ስም አጥፊዎች። “ተሳዳቢዎች” እና “ስም አጥፊዎች” የሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ። (2 ጢሞቴዎስ 3:2, 3) እነዚህ ሰዎች፣ ሌሎች ሰዎችን ወይም አምላክን ይሳደባሉ፤ አሊያም ስለ እነሱ ውሸት ያወራሉ።

      • ግትሮች። ብዙ ሰዎች “ታማኝ ያልሆኑ፣” “ለመስማማት ፈቃደኞች ያልሆኑ፣” “ከዳተኞች” እና “ግትሮች” ናቸው። (2 ጢሞቴዎስ 3:2-4) ለመደራደር፣ የጋራ መፍትሔ ለመፈለግ ወይም የገቡትን ቃል ለማክበር ፈቃደኞች አይደሉም።

      • ዓመፀኞች። በዛሬው ጊዜ ብዙዎች “ጨካኞች” ናቸው። በትንሽ በትልቁ በቁጣ ይገነፍላሉ፤ በዚህም ምክንያት አሰቃቂ ወይም ዘግናኝ ድርጊቶችን ይፈጽማሉ።—2 ጢሞቴዎስ 3:3

  • መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
      • ለቤተሰብ ፍቅር የሌላቸው። ሰዎች “ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ” እና “ተፈጥሯዊ [የቤተሰብ] ፍቅር የሌላቸው” በመሆናቸው በቤተሰባቸው አባላት ችላ የሚባሉ ይባስ ብሎም ጥቃት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር በእጅጉ ጨምሯል።—2 ጢሞቴዎስ 3:2, 3

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ