-
መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
ግብዞች። “ለአምላክ ያደሩ መስለው [የሚታዩ]” ሆኖም አምላክን የማያከብሩ ሰዎች ቁጥራቸው እየበዛ ነው። (2 ጢሞቴዎስ 3:5) እነዚህ ሰዎች የአምላክን ፈቃድ ከማድረግ ይልቅ፣ መስማት የሚፈልጉትን የሚነግሯቸውን የሃይማኖት መሪዎች ይከተላሉ።—2 ጢሞቴዎስ 4:3, 4
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ በዛሬው ጊዜ ስለሚኖሩ ሰዎች ባሕርይ እና ምግባር ትንቢት ተናግሯል?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
የሰዎች ባሕርይ እየተበላሸ ሲሄድ እኛ ምን ማድረግ ይኖርብናል?
የአምላክ ቃል “ከእነዚህ [ሰዎች] ራቅ” ይላል። (2 ጢሞቴዎስ 3:5) እርግጥ ነው፣ ይህ ሲባል ከማኅበረሰቡ ራሳችንን ማግለል ይኖርብናል ማለት አይደለም። ከዚህ ይልቅ ራስ ወዳድ ከሆኑና ፈሪሃ አምላክ ከሌላቸው ሰዎች ጋር የቅርብ ወዳጅነት ላለመመሥረት እንጠነቀቃለን ማለት ነው።—ያዕቆብ 4:4
-