-
መዳን ምንድን ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
የተሳሳተ አመለካከት፦ ቲቶ 2:11 አምላክ ‘ሰዎችን ሁሉ እንደሚያድን’ ስለሚናገር መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም ሰዎች እንደሚድኑ ያስተምራል።—የ1954 ትርጉም
እውነታው፦ በዚህ ጥቅስ ላይ “ሁሉ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል “ሁሉም ዓይነት” ተብሎም ሊተረጎም ይችላል።d በመሆኑም ቲቶ 2:11 ላይ ያለው ሐሳብ አምላክ “ከሁሉም ብሔራት፣ ነገዶች፣ ሕዝቦችና ቋንቋዎች የተውጣጡ” ሰዎችን ጨምሮ ሁሉንም ዓይነት ሰዎች ለማዳን ዝግጅት እንዳደረገ የሚጠቁም ነው።—ራእይ 7:9, 10
-
-
መዳን ምንድን ነው?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
d ቫይንስ ኮምፕሊት ኤክስፖዚተሪ ዲክሽነሪ ኦቭ ኦልድ ኤንድ ኒው ቴስታመንት ወርድስ የሚለውን መጽሐፍ ተመልከት። በማቴዎስ 5:11 ላይ ሰዎች በኢየሱስ ተከታዮች ላይ ‘ክፉውን ሁሉ በውሸት እንደሚያስወሩባቸው’ የሚገልጽ ዘገባ እናገኛለን፤ እዚህ ላይም ቢሆን “ሁሉ” ተብሎ የተተረጎመው ግሪክኛ ቃል “ሁሉንም ዓይነት” የሚለውን ሐሳብ ያስተላልፋል።—ኢንተርናሽናል ስታንዳርድ ቨርዥን
-