የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መጽሐፍ ቅዱስ ሳያገቡ ስለመኖርና ስለ ትዳር ምን ይላል?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • 7. ይሖዋ ከጋብቻ ጋር በተያያዘ ያወጣውን መሥፈርት ተከተል

      አንድ ሰው ይሖዋ ከጋብቻ ጋር በተያያዘ ያወጣውን መሥፈርት ለመከተል ሲል ብዙ መሥዋዕትነት መክፈል ሊያስፈልገው ይችላል።c ሆኖም ይሖዋ እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎችን ይባርካል። ቪዲዮውን ተመልከቱ።

      ቪዲዮ፦ ይሖዋ ከጋብቻ ጋር በተያያዘ ያወጣውን መሥፈርት መከተል ትችላለህ (4:14)

      ዕብራውያን 13:4⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

      • ይሖዋ ከጋብቻ ጋር በተያያዘ ያወጣው መሥፈርት ምክንያታዊ እንደሆነ ይሰማሃል? እንዲህ ብለህ የመለስከው ለምንድን ነው?

      ይሖዋ ክርስቲያኖች ጋብቻ ወይም ፍቺ ሲፈጽሙ ሕጋዊ በሆነ መንገድ እንዲያስመዘግቡ ይጠብቅባቸዋል፤ ምክንያቱም የብዙ አገሮች ሕግ እንዲህ እንዲደረግ ያዛል። ቲቶ 3:1⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦

      • ትዳር የመሠረትክ ከሆንክ ጋብቻህን ሕጋዊ አድርገሃል?

  • መጽሐፍ ቅዱስ ሳያገቡ ስለመኖርና ስለ ትዳር ምን ይላል?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • c በአሁኑ ወቅት ካላገባሃት ሴት ጋር አብረህ እየኖርክ ከሆነ ለመለየት ወይም ለመጋባት የራስህን ውሳኔ ማድረግ ትችላለህ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ