-
ለቲቶና ለፊልሞና እንዲሁም ለዕብራውያን ክርስቲያኖች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦችመጠበቂያ ግንብ—2008 | ጥቅምት 15
-
-
15, 16:- በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙን አንዳንድ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ከልክ በላይ እንድንጨነቅ ሊያደርጉን አይገባም። ከአናሲሞስ ጋር በተያያዘ ከተፈጠረው ሁኔታ መመልከት እንደምንችለው ያጋጠሙን ነገሮች የኋላ ኋላ መልካም ውጤት ሊያስገኙ ይችላሉ።
-