የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሃይማኖት
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • የአምላክን ትእዛዛት እንደ ቀላል ነገር አድርገን ብንመለከት ከአምላክ ጋር ጥሩ የግል ዝምድና ሊኖረን ይችላልን? ከእነዚህ ትእዛዞች አንዱ ከእምነት ባልደረቦቻችን ጋር አዘውትረን መሰብሰብ ነው።—ዕብ. 10:24, 25

  • ሃይማኖት
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • እርግጥ አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነብና በሥራ ላይ ግን ባያውለው ምንም ጥቅም አያስገኝለትም። መጽሐፍ ቅዱስን ቢያምንና በሥራ ላይ ቢያውለው ደግሞ ከአምላክ ሕዝቦች ጋር በጉባኤ ስብሰባቸው አዘውትሮ ይገኛል። (ዕብ. 10:24, 25) በተጨማሪም ከእነርሱ ጋር በመተባበር “ምሥራቹን” ለሌሎች ሰዎች ያካፍላል።—1 ቆሮ. 9:16፤ ማር. 13:10፤ ማቴ. 28:19, 20

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ