የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—2001 | ጥቅምት 1
    • ሐዋርያው ጳውሎስ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ለነበሩት ዕብራውያን ክርስቲያኖች እንዲህ ሲል ጽፏል:- “የሰንበት ዕረፍት ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቀርቶላቸዋል። ወደ ዕረፍቱ የገባ፣ እግዚአብሔር ከሥራው እንዳረፈ፣ እርሱ ደግሞ ከሥራው አርፎአልና። እንግዲህ . . . ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።”​—⁠ዕብራውያን 4:9-11

  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—2001 | ጥቅምት 1
    • በዕብራውያን መጽሐፍ ላይ ወደሚገኘው የጳውሎስ ሐሳብ ስንመለስ “የሰንበት ዕረፍት ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቀርቶላቸዋል” ብሎ መናገሩን የምናስተውል ከመሆኑም በላይ ክርስቲያን ባልንጀሮቹ “ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት” ትጋት እንዲያሳዩ አሳስቧቸዋል። ይህም ማለት ጳውሎስ እነዚህን ቃላት በጻፈበት ወቅት 4, 000 ዓመታት ገደማ ያስቆጠረው አምላክ ያረፈበት ‘ሰባተኛው ቀን’ ገና አላበቃም ማለት ነው። ይህ ቀን “የሰንበት ጌታ” በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ የሺህ ዓመት ንግሥና ማብቂያ ላይ አምላክ ለሰው ልጆችና ለምድር ያለው ዓላማ ሙሉ በሙሉ ፍጻሜውን እስከሚያገኝበት ጊዜ ድረስ ይዘልቃል።​—⁠ማቴዎስ 12:​8፤ ራእይ 20:​1-6፤ 21:​1-4

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ