-
የሐሰት ሃይማኖቶች የአምላክን ስም ያሰደቡት እንዴት ነው?ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
የሐሰት ሃይማኖቶች “የአምላክን እውነት በሐሰት ለውጠዋል።” (ሮም 1:25) ለምሳሌ ያህል፣ ብዙ ሃይማኖቶች የአምላክ ስም ማን እንደሆነ ለተከታዮቻቸው አያስተምሩም። መጽሐፍ ቅዱስ ግን የአምላክን ስም መጠቀም አስፈላጊ እንደሆነ ይገልጻል። (ሮም 10:13, 14) አንዳንድ የሃይማኖት መሪዎች አንድ መጥፎ ነገር ሲከሰት አምላክ ያመጣው እንደሆነ ይናገራሉ። ሆኖም ይህ ውሸት ነው። አምላክ በምንም ዓይነት መጥፎ የሆነ ነገር አያደርግም። (ያዕቆብ 1:13ን አንብብ።) የሚያሳዝነው፣ የሐሰት ሃይማኖቶች የሚያስተምሩት ውሸት ሰዎች ከአምላክ እንዲርቁ አድርጓል።
-
-
ሰዎች ችግርና መከራ የሚደርስባቸው ለምንድን ነው?ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
-
-
4. ለሚደርስብን መከራ ተጠያቂው ማን ነው?
ብዙ ሰዎች መላውን ዓለም የሚገዛው አምላክ እንደሆነ ይሰማቸዋል። ይህ እውነት ነው? ቪዲዮውን ተመልከቱ።
ያዕቆብ 1:13ን እና 1 ዮሐንስ 5:19ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ፦
ለሚደርስብን ችግርና መከራ ተጠያቂው አምላክ ነው?
-