የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • 4. ልጆቻችሁን ፍቅር በሚንጸባረቅበት መንገድ አሠልጥኑ

      ልጆችን ማሠልጠን ፈታኝ ሊሆን ይችላል። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ሊረዳን የሚችለው እንዴት ነው? ያዕቆብ 1:19, 20⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

      • ወላጆች ልጆቻቸውን በሚያነጋግሩበት ጊዜ ፍቅር ማሳየት የሚችሉት እንዴት ነው?

      • ወላጆች ተበሳጭተው እያለ ልጆቻቸውን መገሠጽ የሌለባቸው ለምንድን ነው?a

      ቁጢጥ ብሎ ልጁን እያነጋገረ ያለ አባት። ልጁ ኳስ የያዘ ሲሆን መሬት ላይ የተሰበረ የአበባ መትከያ ይታያል
  • የቤተሰብህን ሕይወት አስደሳች ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • a በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ተግሣጽ” የሚለው ቃል ትምህርት፣ መመሪያና እርማት ከመስጠት ጋር የተያያዘ ነው። በልጆች ላይ ጉዳት ማድረስን ወይም በጭካኔ መቅጣትን አያመለክትም።—ምሳሌ 4:1

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ