የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • እንዴት ዓይነት ሰዎች ልትሆኑ ይገባችኋል?
    የመንግሥት አገልግሎት—1995 | ነሐሴ
    • 1 የሰው ልጆች በጠቅላላ ላደረጉት ነገር መልስ የሚሰጡበት ጊዜ ቀርቧል። መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ጊዜ ‘የእግዚአብሔር ቀን’ በማለት ይጠራዋል። ይህ ቀን በክፉዎች ላይ መለኮታዊ ፍርድ የሚሰጥበትና ጻድቃን ነፃ የሚወጡበት ጊዜ ነው። በዚያን ጊዜ በሕይወት የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይከተሉት ስለነበረው የሕይወት ጎዳና መልስ ይሰጣሉ። ጴጥሮስ ይህንን በአእምሮው በመያዝ “እንዴት ዓይነት ሰዎች ልትሆኑ ይገባችኋል?” በማለት ራሳችንን እንድንመረምር የሚያደርግ አንድ ጥያቄ አቅርቧል። ‘ቅዱስ የሆነ አኗኗርን፣ ለአምላክ ማደርን የሚያሳዩ ተግባራትንና የይሖዋን ቀን አቅርቦ የመመልከትን’ ጠቀሜታም ሆነ ‘ነውርና ነቀፋ የሌለብን የመሆንንና በሰላም የመገኘትን’ አስፈላጊነት ጠበቅ አድርጎ ገልጿል።— 2 ጴጥ. 3:11–14

  • እንዴት ዓይነት ሰዎች ልትሆኑ ይገባችኋል?
    የመንግሥት አገልግሎት—1995 | ነሐሴ
    • 4 የይሖዋን ቀን “አቅርቦ መመልከት” ማለት በዕለታዊ ሐሳባችን ውስጥ የመጀመሪያውን ቦታ መስጠትና ዋጋ እንደሌለው ነገር ገሸሽ አለማድረግ ማለት ነው። ይህም በሕይወታችን ውስጥ ለመንግሥቱ ጉዳዮች ቅድሚያ መስጠት ማለት ነው።— ማቴ. 6:33

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ