የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል ወይም ተበርዟል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
      1. አንዳንድ ቆየት ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች በ1 ዮሐንስ 5:7 ላይ ‘በሰማይ የሚመሠክሩት አብ፣ ቃልና መንፈስ ቅዱስ ናቸው፤ እነዚህ ሦስቱ አንድ ናቸው’ የሚለውን ሐሳብ ይጨምራሉ። ይሁንና አስተማማኝ የሆኑ ጥንታዊ የቅዱሳን መጻሕፍት ቅጂዎች ይህ ሐሳብ በመጀመሪያው ጽሑፍ ላይ እንደማይገኝና ከጊዜ በኋላ እንደተጨመረ አረጋግጠዋል።a በመሆኑም አስተማማኝ የሆኑ ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ይህን ሐሳብ አያካትቱም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል ወይም ተበርዟል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
    • a ይህ ሐሳብ በኮዴክስ ሲናይቲከስ፣ በኮዴክስ አሌክሳንድሪነስ፣ በቫቲካን ማኑስክሪፕት 1209፣ በመጀመሪያው ላቲን ቩልጌት፣ በፊሎሲኒየን ሃርክሊየን ሲሪያክ ቨርዥን ወይም በሲሪያክ ፐሺታ ውስጥ አይገኝም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ