-
ፀረ ክርስቶስከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ስለ አንድ ፀረ ክርስቶስ ብቻ ነውን?
1 ዮሐ. 2:18:- “ልጆች ሆይ፣ መጨረሻው ሰዓት ነው፣ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህ የመጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።”—ፊደላቱን ጋደል አድርገን የጻፍናቸው እኛ ነን።
2 ዮሐ. 7:- “ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።” (በ1 ዮሐንስ 2:18 ላይ “ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች” የተባሉት እዚህ ላይ “የክርስቶስ ተቃዋሚ” በሚል ነጠላ ስም ተጠቃለው እንደተጠሩ ልብ በል።)
-
-
ፀረ ክርስቶስከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
-
-
1 ዮሐ. 2:18:- “አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።” (ፊደላቱን ጋደል አድርገን የጻፍናቸው እኛ ነን።) (ዮሐንስ “መጨረሻው ሰዓት” ያለው የሐዋርያት ዘመን ሊያበቃ መቃረቡን ለማመልከት ነበር። በዚህ ጊዜ ሌሎቹ ሐዋርያት ሞተው አልቀው ነበር። ዮሐንስ ራሱም በጣም ሸምግሎ ነበር።)
-