የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ታመለክታለች?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
      1. አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የምትገኘው በሰማይ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የሚለውን መግለጫ በተጠቀመባቸው ቦታዎች ሁሉ ላይ ከተማዋ ከሰማይ የምትወርድ እንደሆነች ይናገራል፤ የዚህችን ከተማ በሮች የሚጠብቁትም መላእክት ናቸው። (ራእይ 3:12፤ 21:2, 10, 12) ከተማዋ በጣም ትልቅ መሆኗ በራሱ የምትገኘው በምድር ላይ እንዳልሆነ ያሳያል። ከተማዋ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያላት ሲሆን ስትለካም “12,000 ስታዲዮን” ማለትም 2,220 ኪሎ ሜትር ገደማ ነበረች።a (ራእይ 21:16) በመሆኑም እያንዳንዱ የከተማዋ ጎን 560 ኪሎ ሜትር ገደማ ከፍታ ነበረው ማለት ነው።

  • አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ታመለክታለች?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
    • a ስታዲዮን ሮማውያን ይጠቀሙበት የነበረ የርዝመት መለኪያ ሲሆን አንድ ስታዲዮን 185 ሜትር ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ