የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በጌታ ቀን የደረሰ ልዩ ልዩ የምድር መናወጥ
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
    • 26. የአምላክን ልዕልና የሚቃወሙ ሰዎች በድንጋጤ ምን ያደርጋሉ? ከፍርሐታቸውስ የተነሳ ምን ይላሉ?

      26 የዮሐንስ ቃል እንዲህ በማለት ይቀጥላል:- “የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ፣ ተራራዎችንና ዓለቶችንም:- በላያችን ውደቁ በዙፋኑም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቁጣ ሰውሩን ታላቁ የቁጣው ቀን መጥቶአልና፣ ማንስ ሊቆም ይችላል? አሉአቸው።”—ራእይ 6:15-17

  • በጌታ ቀን የደረሰ ልዩ ልዩ የምድር መናወጥ
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
    • 30. (ሀ) “ማን ሊቆም ይችላል?” የሚለው ጥያቄ ምን ያመለክታል? (ለ) በይሖዋ ፍርድ ቀን ለመቆም የሚችሉ ሰዎች ይኖራሉን?

      30 አዎ፣ የድል አድራጊውን የነጭ ፈረስ ጋላቢ ሥልጣን ለመቀበል እምቢተኞች የሆኑ ሁሉ ስህተታቸውን ለመቀበል ይገደዳሉ። የእባቡ ዘሮች ለመሆን የመረጡ ሁሉ የሰይጣን ዓለም በሚያልፍበት ጊዜ ድምጥማጣቸው ይጠፋል። (ዘፍጥረት 3:15፤ 1 ዮሐንስ 2:17) በዚያ ጊዜ የሚኖረው የዓለም ሁኔታ ብዙ ሰዎች “ማን ሊቆም ይችላል?” ብለው እንዲጠይቁ የሚያደርጋቸው ይሆናል። በዚህ የፍርድ ቀን የይሖዋን ድጋፍና ሞገስ አግኝቶ የሚቆም ሰው ሊኖር የማይችል መስሎ ይታያል። ይሁን እንጂ የራእይ መጽሐፍ ቀጥሎ እንደሚያመለክተው ይህ ግምት ትክክል አይሆንም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ