የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • 2. መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብ አጋጣሚ ያላቸው እነማን ናቸው?

      “በምድር ላይ [የሚኖር] ብሔር፣ ነገድ፣ ቋንቋና ሕዝብ ሁሉ” በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ምሥራች የመስማት አጋጣሚ አለው። (ራእይ 14:6⁠ን አንብብ።) አምላክ መጽሐፍ ቅዱስ በታሪክ ዘመናት ውስጥ ከተዘጋጁት መጻሕፍት ሁሉ ይበልጥ በብዙ ቋንቋዎች እንዲገኝ አድርጓል። ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል፣ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ የሚችልበት አጋጣሚ አለው። ሰዎች የሚኖሩት የትም ይሁን የት ወይም የሚናገሩት ቋንቋ ምንም ይሁን ምን መጽሐፍ ቅዱስን ማግኘት ይችላሉ።

  • መላእክትን በተመለከተ እውነታው ምንድን ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
    • አንድ መልአክ ከቤት ወደ ቤት እያገለገሉ ያሉ ሁለት የይሖዋ ምሥክሮችን ሲመራቸው

      4. መላእክት ሰዎች ስለ ይሖዋ እንዲማሩ ይረዳሉ

      የአምላክ መላእክት በቀጥታ ለሰዎች አይሰብኩም። ሆኖም የይሖዋን አገልጋዮች ስለ አምላክ መማር ወደሚፈልጉ ሰዎች ሊመሯቸው ይችላሉ። ራእይ 14:6, 7⁠ን አንብቡ፤ ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

      • የስብከቱን ሥራ ስናከናውን የመላእክት እርዳታ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

      • መላእክት መጽሐፍ ቅዱስን መማር ወደሚፈልጉ ሰዎች ሊመሩህ እንደሚችሉ ማወቅህ ያበረታታሃል? እንዲህ ብለህ የመለስከው ለምንድን ነው?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ