የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 87
  • አንድ ሆነናል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አንድ ሆነናል
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አንድ ሆነናል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መንገዳችንን የተቃና ማድረግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ሕይወት ተአምር ነው
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ሕይወት ተአምር ነው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 87

መዝሙር 87

አንድ ሆነናል

በወረቀት የሚታተመው

(ዘፍጥረት 2:23, 24)

1. ያጥንቶቼ አጥንት ናት፤

አምላክ የሰጠኝ፣ የኔ ’ምላት።

ሥጋዋም አንድ ከሥጋዬ፤

ሆነችኝ አጋሬ።

አንድ ሆነናል፤

’ናሳካለን ይሖዋ ’ሚፈልግብንን።

ወንድ ከሴት ተጣምረናል፤

ቤተሰብ ሆነናል።

ይሖዋን ’ናገለግላለን።

ልክ እንደ እሱ

ጽኑ ፍቅር ይኑረን።

መሐላችን ይሳካልን፤

የደስታ ጊዜ ይሁንልን።

ይሖዋ በኛ ይከበር፤

አንቺም ሁኚ የኔ ፍቅር።

(በተጨማሪም ዘፍ. 29:18⁠ን፣ መክ. 4:9, 10⁠ን እና 1 ቆሮ. 13:8⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ