የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 102
  • የመንግሥቱን መዝሙር ዘምሩ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመንግሥቱን መዝሙር ዘምሩ!
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመንግሥቱን መዝሙር ዘምሩ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ለይሖዋ ክብር ስጡ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 102

መዝሙር 102

የመንግሥቱን መዝሙር ዘምሩ!

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 98:1)

1. ይህ መዝሙር ነው የደስታ የድል መዝሙር፤

ለይሖዋ ውዳሴ ’ሚጨምር።

ብሩህ ተስፋ ይሰጣሉ ቃላቱ፤

እንዘምር ይሄ ነው መል’ክቱ፦

(አዝማች)

‘ዙፋኑ ፊት ኑ! አምልኩት፤

ልጁ ነግሷል፤ አውጁለት!

የመንግሥቱን መዝሙር ኑና ተማሩ።

ስገዱለት፤ ስሙንም አክብሩ።’

2. ባዲስ መዝሙር መንግሥቱን ’ናውጃለን።

’የሱስ ነግሷል ምድርን ይገዛል።

አዲስ ብሔር ተወልዷል እንደ ቃሉ፤

አባላቱም በደስታ ይላሉ፦

(አዝማች)

‘ዙፋኑ ፊት ኑ! አምልኩት፤

ልጁ ነግሷል፤ አውጁለት!

የመንግሥቱን መዝሙር ኑና ተማሩ።

ስገዱለት፤ ስሙንም አክብሩ።’

3. ይሄ መዝሙር ቀላል ነው ለትሑታን።

መል’ክቱ ግልጽ፣ የሚነካ ልብን።

ባለም ዙሪያ ብዙዎች አውቀውታል፤

ራሳቸውም ሌሎችን ጋብዘዋል፦

(አዝማች)

‘ዙፋኑ ፊት ኑ! አምልኩት፤

ልጁ ነግሷል፤ አውጁለት!

የመንግሥቱን መዝሙር ኑና ተማሩ።

ስገዱለት፤ ስሙንም አክብሩ።’

(በተጨማሪም መዝ. 95:6⁠ን፣ 1 ጴጥ. 2:9, 10⁠ን እና ራእይ 12:10⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ