የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ለ12-ሀ ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • ለ12-ሀ

      ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1)

      ኢየሱስ የሞተበት ዓመት ማለትም 33 ዓ.ም. የተጠቆመበት የጊዜ ሰሌዳ።

      ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ

      ኢየሩሳሌምንና አካባቢዋን የሚያሳይ ካርታ። በእርግጠኝነት የሚታወቁና ግምታዊ ቦታዎች ተዘርዝረዋል። 1. ቤተ መቅደስ። 2. የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ። 3. የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት። 4. የቀያፋ ቤት። 5. ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት። 6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ። 7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ። 8. የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ። 9. ጎልጎታ። 10. አኬልዳማ።
      1. ቤተ መቅደስ

      2. የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ (?)

      3. የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት

      4. የቀያፋ ቤት (?)

      5. ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት (?)

      6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ

      7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ

      8. የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ (?)

      9. ጎልጎታ (?)

      10. አኬልዳማ (?)

      ቀን ምረጥ፦ ኒሳን 8 | ኒሳን 9 | ኒሳን 10 | ኒሳን 11

      ኒሳን 8 (ሰንበት)

      የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)

      • የፋሲካ በዓል ከመድረሱ ከስድስት ቀን በፊት ወደ ቢታንያ መጣ

      • ከ⁠ዮሐንስ 11:55 እስከ 12:1

      የፀሐይ መውጫ

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 9

      የፀሐይ መግቢያ

      • የሥጋ ደዌ በሽተኛ ከነበረው ከስምዖን ጋር በማዕድ ተቀመጠ

      • ማርያም ኢየሱስን የናርዶስ ሽቶ ቀባችው

      • አይሁዶች ኢየሱስንና አልዓዛርን ለማየት መጡ

      • ማቴዎስ 26:6-13

      • ማርቆስ 14:3-9

      • ዮሐንስ 12:2-11

      የፀሐይ መውጫ

      • ኢየሱስ በውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ሲሄድ በደስታ የተሞሉት ሰዎች መደረቢያቸውንና የዘንባባ ቅርንጫፎችን መንገዱ ላይ ሲያነጥፉ።

        እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ

      • በቤተ መቅደስ አስተማረ

      • ማቴዎስ 21:1-11, 14-17

      • ማርቆስ 11:1-11

      • ሉቃስ 19:29-44

      • ዮሐንስ 12:12-19

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 10

      የፀሐይ መግቢያ

      • ቢታንያ አደረ

      የፀሐይ መውጫ

      • ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ የገንዘብ ለዋጮችን ጠረጴዛዎች ሲገለባብጥ።

        በጠዋት ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ

      • ቤተ መቅደሱን አጸዳ

      • ይሖዋ ከሰማይ ተናገረ

      • ማቴዎስ 21:18, 19፤ 21:12, 13

      • ማርቆስ 11:12-19

      • ሉቃስ 19:45-48

      • ዮሐንስ 12:20-50

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 11

      የፀሐይ መግቢያ

      የፀሐይ መውጫ

      • ኢየሱስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ የተወሰኑ ሐዋርያቱን ሲያነጋግር። ከበስተ ጀርባቸው ቤተ መቅደሱ ይታያል።

        ምሳሌዎችን በመጠቀም በቤተ መቅደስ አስተማረ

      • ፈሪሳውያንን አወገዘ

      • መበለቲቱ መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ

      • በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ስለ ኢየሩሳሌም መጥፋትና መገኘቱን ስለሚጠቁመው ምልክት ትንቢት ተናገረ

      • ከ⁠ማቴዎስ 21:19 እስከ 25:46

      • ከ⁠ማርቆስ 11:20 እስከ 13:37

      • ከ⁠ሉቃስ 20:1 እስከ 21:38

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

  • ለ12-ለ ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • ለ12-ለ

      ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)

      ኢየሱስ የሞተበት ዓመት ማለትም 33 ዓ.ም. የተጠቆመበት የጊዜ ሰሌዳ።

      ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ

      ኢየሩሳሌምንና አካባቢዋን የሚያሳይ ካርታ። በእርግጠኝነት የሚታወቁና ግምታዊ ቦታዎች ተዘርዝረዋል። 1. ቤተ መቅደስ። 2. የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ። 3. የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት። 4. የቀያፋ ቤት። 5. ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት። 6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ። 7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ። 8. የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ። 9. ጎልጎታ። 10. አኬልዳማ።
      1. ቤተ መቅደስ

      2. የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ (?)

      3. የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት

      4. የቀያፋ ቤት (?)

      5. ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት (?)

      6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ

      7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ

      8. የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ (?)

      9. ጎልጎታ (?)

      10. አኬልዳማ (?)

      ቀን ምረጥ፦ ኒሳን 12 | ኒሳን 13 | ኒሳን 14 | ኒሳን 15 | ኒሳን 16

      ኒሳን 12

      የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)

      የፀሐይ መውጫ

      • የአስቆሮቱ ይሁዳ ከሃይማኖት መሪዎቹ ጋር ሲያሴር።

        ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ያሳለፈው ቀን

      • ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ

      • ማቴዎስ 26:1-5, 14-16

      • ማርቆስ 14:1, 2, 10, 11

      • ሉቃስ 22:1-6

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 13

      የፀሐይ መግቢያ

      የፀሐይ መውጫ

      • ጴጥሮስና ዮሐንስ፣ የውኃ እንስራ የተሸከመን ሰው ሲከተሉ።

        ጴጥሮስና ዮሐንስ ፋሲካን አዘጋጁ

      • አመሻሹ ላይ ኢየሱስና ሌሎቹ ሐዋርያት እዚያ ደረሱ

      • ማቴዎስ 26:17-19

      • ማርቆስ 14:12-16

      • ሉቃስ 22:7-13

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 14

      የፀሐይ መግቢያ

      • ኢየሱስና ታማኝ ሐዋርያቱ በጌታ ራት ወቅት በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው።

        ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ

      • የሐዋርያቱን እግር አጠበ

      • ይሁዳን አሰናበተ

      • የጌታ ራትን አቋቋመ

      • ማቴዎስ 26:20-35

      • ማርቆስ 14:17-31

      • ሉቃስ 22:14-38

      • ከ⁠ዮሐንስ 13:1 እስከ 17:26

      • ኢየሱስ በረንዳ ላይ ሆኖ ጴጥሮስ ግቢው ውስጥ በተሰበሰቡት ሰዎች ፊት ሲክደው እየተመለከተ።

        በጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ አልፎ ተሰጠ (2)

      • ሐዋርያቱ ሸሹ

      • በቀያፋ ቤት፣ ሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (4)

      • ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው

      • ማቴዎስ 26:36-75

      • ማርቆስ 14:32-72

      • ሉቃስ 22:39-65

      • ዮሐንስ 18:1-27

      የፀሐይ መውጫ

      • ጲላጦስ በቁጣ በተሞላው ሕዝብ ፊት ኢየሱስን ሲያቀርበው፤ ኢየሱስ የእሾህ አክሊል አድርጓል፤ ሐምራዊ ልብስም ለብሷል።

        በድጋሚ ሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ቀረበ (8)

      • በመጀመሪያ ወደ ጲላጦስ (3)፣ ከዚያም ወደ ሄሮድስ ተወሰደ (5)፤ በኋላም ዳግመኛ ወደ ጲላጦስ ተወሰደ (3)

      • ኒቆዲሞስ፣ የአርማትያሱ ዮሴፍ እና ሌሎች ደቀ መዛሙርት የኢየሱስን አስከሬን ለቀብር ሲያዘጋጁ።

        ሞት ተፈርዶበት ጎልጎታ ላይ ተገደለ (9)

      • ከሰዓት በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ሕይወቱ አለፈ

      • አስከሬኑ ከተሰቀለበት ወርዶ ተቀበረ

      • ማቴዎስ 27:1-61

      • ማርቆስ 15:1-47

      • ከ⁠ሉቃስ 22:66 እስከ 23:56

      • ከ⁠ዮሐንስ 18:28 እስከ 19:42

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 15 (ሰንበት)

      የፀሐይ መግቢያ

      የፀሐይ መውጫ

      • ጲላጦስ የኢየሱስን መቃብር የሚጠብቁ ጠባቂዎችን እንዲያቆሙ ፈቀደ

      • ማቴዎስ 27:62-66

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

      ኒሳን 16

      የፀሐይ መግቢያ

      • አስከሬኑን ለመቀባት ጥሩ መዓዛ ያላቸው ተጨማሪ ቅመሞች ተገዙ

      • ማርቆስ 16:1

      የፀሐይ መውጫ

      • መግደላዊት ማርያም ባዶ የሆነውን የኢየሱስ መቃብር ወደ ውስጥ ስትመለከት።

        ከሞት ተነሳ

      • ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ

      • ማቴዎስ 28:1-15

      • ማርቆስ 16:2-8

      • ሉቃስ 24:1-49

      • ዮሐንስ 20:1-25

      የፀሐይ መግቢያ

      ወደ መምረጫው ተመለስ

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ