የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሰኔ ገጽ 5
  • “ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1992
  • “የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • ማንኛውንም መንፈሳዊ ድካም ማወቅና ማሸነፍ የሚቻልበት መንገድ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሰኔ ገጽ 5
ሙሉ የጦር ትጥቅ የለበሰ ሰው

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤፌሶን 4-6

“ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ”

6:11-17

ሐዋርያው ጳውሎስ ክርስቲያኖችን በውጊያ ላይ ካሉ ወታደሮች ጋር አመሳስሏቸዋል። ጠላቶቻችን “ክፉ መንፈሳዊ ኃይሎች” ናቸው። ደካማና በቀላሉ የምንጠቃ መስለን ብንታይም “ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ” ከለበስን በይሖዋ እርዳታ ውጊያውን ማሸነፍ እንችላለን።

እያንዳንዱ የጦር ትጥቅ ምን እንደሆነ እንዲሁም ምን እንደሚያመለክት ግለጽ

እያንዳንዱ የጦር ትጥቅ

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ የተሟላ የጦር ትጥቅ ለብሻለሁ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ