የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሚያዝያ ገጽ 8
  • የላቀ ቦታ የምሰጠው ነገር ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የላቀ ቦታ የምሰጠው ነገር ምንድን ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እናንት ወጣቶች፣ ትኩረታችሁ ያረፈው በመንፈሳዊ ግቦች ላይ ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • ይሖዋ ከልብ የምናደርገውን ጥረት ይባርካል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
  • ፈጣሪህን ለማክበር መንፈሳዊ ግቦች አውጣ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • ግቦቼ ላይ መድረስ የምችለው እንዴት ነው?
    ንቁ!—2010
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሚያዝያ ገጽ 8
ያዕቆብ ሥጋ ከለበሰ መልአክ ጋር ሲታገል

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የላቀ ቦታ የምሰጠው ነገር ምንድን ነው?

ያዕቆብ የላቀ ቦታ የሚሰጠውን ነገር ማለትም የይሖዋን በረከት ለማግኘት ሲል ከአንድ መልአክ ጋር ታግሏል። (ዘፍ 32:24-31፤ ሆሴዕ 12:3, 4) እኛስ? ይሖዋን ለመታዘዝና የእሱን በረከት ለማግኘት የቻልነውን ሁሉ እያደረግን ነው? ለምሳሌ፣ በጉባኤ ስብሰባ ላይ ከመገኘትና ትርፍ ሰዓት ከመሥራት አንዱን መምረጥ ቢኖርብን የቱን እንመርጣለን? ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን እና ጥሪታችንን ሳንሰስት ለይሖዋ የምንሰጥ ከሆነ እሱ ደግሞ ‘ማስቀመጫ እስክናጣ ድረስ የተትረፈረፈ በረከት ያፈስልናል።’ (ሚል 3:10) ይሖዋ ይመራናል፤ ይጠብቀናል፤ እንዲሁም የሚያስፈልገንን ነገር ያሟላልናል።—ማቴ 6:33፤ ዕብ 13:5

በመንፈሳዊ ግቦች ላይ ማተኮራችሁን ቀጥሉ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • አንዲት አቅኚ የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚ ሆና ተቀጥራ ስትሠራ

    እህት፣ የምትወደው ነገር ፈተና የሆነባት እንዴት ነው?

  • ይህችው አቅኚ እህት በጨለማ ቢሮ ውስጥ አምሽታ ስትሠራ

    ሰብዓዊ ሥራችን ፈተና ሊሆንብን የሚችለው እንዴት ነው?

  • ጢሞቴዎስ ምሽት ላይ መስኮት አጠገብ ቆሞ ጥቅልል ሲያነብ

    ጢሞቴዎስ በመንፈሳዊ የጎለመሰ ክርስቲያን ሆኖ ሳለ አዳዲስ ግቦች ማውጣት ያስፈለገው ለምንድን ነው?—1ጢሞ 4:16

  • አቅኚዋ እህትና ሌላ እህት መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስጠኗት ሴት ቤት በር ላይ ቆመው ሰላምታ ሲሰጧት

    የላቀ ቦታ የምትሰጠው ነገር ምንድን ነው?

    ዋናው ሥራችን ምን እንደሆነ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ