የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 42
  • የአምላክ አገልጋይ ጸሎት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክ አገልጋይ ጸሎት
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ እናመሰግንሃለን
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ይሖዋ እናመሰግንሃለን
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ስምህ ይሖዋ ነው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መንገዳችንን የተቃና ማድረግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 42

መዝሙር 42

የአምላክ አገልጋይ ጸሎት

በወረቀት የሚታተመው

(ኤፌሶን 6:18)

  1. 1. ሉዓላዊው ይሖዋ አምላክ ሆይ፣

    ክቡር ስምህ የተቀደሰ ይሁን።

    ሁሉን ቻይ ነህ፤ ምን ይሳንሃል?

    ስለ መንግሥትህ እንጸልያለን።

    ያንተ መንግሥት ይምጣልን፤

    በረከት ያፍስስልን።

  2. 2. አባታችን፣ ምስጋና ይድረስህ፤

    ደግነትህ፣ ብዙ ነው በረከትህ።

    ሕይወትን፣ ብርሃንን ፈጥረሃል፤

    ጥበብ፣ ማስተዋል ካንተ ይገኛል።

    ይገባሃል ውዳሴ፤

    ’ናመስግንህ ሁልጊዜ።

  3. 3. የዚህ ዓለም መከራው ብዙ ነው፤

    መጽናኛ ግን ካንተ ነው ’ምናገኘው።

    ሸክማችንን ተቀበለን፤

    ጥንካሬ፣ ድፍረት ’ባክህ ስጠን።

    ታማኝ እንድንሆን እርዳን፤

    ልመናችንን ስማን።

(በተጨማሪም መዝ. 36:9⁠፤ 50:14⁠ን፣ ዮሐ. 16:33⁠ን እና ያዕ. 1:5⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ