ጭንቀት
ድህነት፣ ረሃብ ወይም ቤት ማጣት ያስጨንቅሃል?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ሰቆ 3:19 ግርጌ—እንደ አብዛኞቹ የአገሩ ሰዎች ሁሉ ነቢዩ ኤርምያስም ከኢየሩሳሌም ጥፋት በኋላ ቤት አልባ ሆነ
2ቆሮ 8:1, 2፤ 11:27—የመቄዶንያ ክርስቲያኖች ከባድ ድህነት ውስጥ ወድቀዋል፤ ሐዋርያው ጳውሎስ ምግብ፣ ልብስና መጠለያ አጥቶ የተቸገረባቸው ጊዜያት አሉ
የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦
በተጨማሪም ዘዳ 24:19ን ተመልከት
ወዳጅ ባጣ፣ ብቸኛ ብሆን ወይም የሚወደኝ ባይኖር ብለህ ትጨነቃለህ?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
1ነገ 18:22፤ 19:9, 10—ነቢዩ ኤልያስ፣ ይሖዋን በታማኝነት የሚያገለግለው እሱ ብቻ እንደሆነና ማንም ከጎኑ እንደሌለ ተሰምቶታል
ኤር 15:16-21—ፈንጠዝያ በሚወዱና የይሖዋን መልእክት መስማት በማይፈልጉ ሰዎች መካከል የሚያገለግለው ነቢዩ ኤርምያስ ብቸኝነት ተሰምቶታል
የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦
የሚያጽናኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
1ነገ 19:1-19—ይሖዋ ለነቢዩ ኤልያስ ተግባራዊ እርዳታ ሰጥቶታል፣ ያሳሰበውን ነገር ሲናገር በትዕግሥት አዳምጦታል እንዲሁም ታላቅ ኃይሉን እንዲመለከት በማድረግ አበረታቶታል
ዮሐ 16:32, 33—ኢየሱስ፣ ሁሉም ትተውት እንደሚሄዱ ሆኖም መቼም ብቻውን እንደማይሆን አውቋል