የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g00 2/8 ገጽ 32
  • ‘ሕይወቴን እንድመረምር ረድቶኛል’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ሕይወቴን እንድመረምር ረድቶኛል’
  • ንቁ!—2000
ንቁ!—2000
g00 2/8 ገጽ 32

‘ሕይወቴን እንድመረምር ረድቶኛል’

በቼሬፖቪትስ ከተማ የምትኖረው ማሪያ የተባለች የ18 ዓመት ልጃገረድ ይህን የተናገረችው ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች የተባለውን መጽሐፍ በማስመልከት ነበር። ከቼሬፖቪትስ ወደ 400 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በሩስያ፣ ሴይንት ፒትስበርግ አቅራቢያ ለሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮ የሚከተለውን ደብዳቤ ጽፋለች።

“ይህ ጽሑፍ ራሴን፣ ያሉኝን ግቦች እንዲሁም በአካባቢዬ ያሉትን ሰዎች እንድመረምር ረድቶኛል። በጣም ያሳስቡኝ ለነበሩት ጥያቄዎች መልስ አግኝቻለሁ። መጽሐፉን እያነበብኩ ሳለ ጉንጮቼ በምስጋና እንባ ራሱ።”

ማሪያ በማከል እንዲህ ብላለች:- “ከደስታ የተነሳ አፍጥጠው ከነበሩት ዓይኖቼ ላይ አንድ መሸፈኛ የተነሳ ያህል ተሰማኝ። ይህ መጽሐፍ በሕይወቴ ሙሉ ካነበብኳቸው መጻሕፍት የተሻለ ነው። መጽሐፉ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ በመሆኑና ይሖዋ አምላክ የሚሰጠው ምክር ደግሞ ከሁሉ የተሻለ ስለሆነ ሌላ የትኛውም መጽሐፍ ከዚህ መጽሐፍ ጋር ሊወ​ዳደር አይችልም።”

አንተም ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች በተባለው መጽሐፍ ላይ ከቀረበው ትምህርት ጥቅም ማግኘት ከፈለግህ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተህ በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ አለዚያም ደግሞ በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው በመላክ ይህን መጽሐፍ ማግኘት ትችላለህ።

□ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች የተባለውን መጽሐፍ ማግኘት እፈልጋለሁ። በየትኛው ቋንቋ እንደምትፈልግ ጥቀስ

□ ያለ ክፍያ የሚደረገውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በተመለከተ እንድታነጋግሩኝ እፈልጋለሁ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ