የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 10/08 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህ የሆነው የት ነበር?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2008
g 10/08 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ሕፃኑ ሙሴ የተገኘው በየትኛው ወንዝ ውስጥ ነበር?

ፍንጭ፦ ዘፀአት 2:1-10ን አንብብ።

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ኤፍራጥስ

ዮርዳኖስ

አባይ

◼ ከርቀት ሙሴን የምትመለከተው ማን ነበረች?

․․․․․

◼ ሙሴን በወንዙ ላይ ያገኘችው ማን ናት?

․․․․․

◼ ሙሴን እያጠባች እንድታሳድገው የተመረጠችው ማን ነበረች?

․․․․․

ለውይይት፦

የሙሴ እህት ምን ዓይነት ባሕርይ ነበራት? እናንተም፣ ወንድም ወይም እህት ካላችሁ የሙሴን እህት መኮረጅ የምትችሉት እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 8 አስተዋይ የሆነ ሰው ምን ያደርጋል? ምሳሌ 13:________

ገጽ 8 መለየት የምትፈልግ ከሆነ ምን ያጋጥምሃል? ምሳሌ 18:________

ገጽ 9 አስተዋይ እናት ምን ታደርጋለች? ምሳሌ 31:________

ገጽ 9 የመለየት ችሎታ ማዳበር የሚኖርብህ ለምንድን ነው? ምሳሌ 2:________

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ። ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።

2. ․․․․․

ፍንጭ፦ በይሖዋ መሠዊያ ላይ ዕጣን ለማጠን ስሞክር በለምጽ ተመትቻለሁ።

ሁለተኛ ዜና መዋዕል 26:16-19ን አንብብ።

3. ․․․․․

ፍንጭ፦ የይሖዋን ቤት የላይኛውን በር የሠራሁ ጥሩ ንጉሥ ነበርኩ።

ሁለተኛ ዜና መዋዕል 27:1-4ን አንብብ።

4. ․․․․․

ፍንጭ፦ ወንድ ልጆቼን በሄኖም ሸለቆ መሥዋዕት አድርጌ አቃጥያቸዋለሁ።

ሁለተኛ ዜና መዋዕል 28:1, 3, 4ን አንብብ።

◼ መልሶቹ በገጽ 12 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. አባይ።

◼ የሙሴ እህት።

◼ የፈርዖን ሴት ልጅ።

◼ የሙሴ እናት።

2. ዖዝያ።—ማቴዎስ 1:8

3. ኢዮአታም።—ማቴዎስ 1:9

4. አካዝ።—ማቴዎስ 1:9

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ