የ2013 ንቁ! ርዕስ ማውጫ እንስሳትና ዕፅዋት ሙስ፣ 3/13 በቀለማት ያሸበረቀች እመቤት (ቢራቢሮ)፣ 12/13 የበረሃዋ ድመት፣ 7/13 ኢኮኖሚ እና ሥራ የመግዛት አባዜ ተጠናውቶናል? 6/13 ጤና እና ሕክምና የሚጥል በሽታ፣ 10/13 ስንት ዓመት መኖር ትችላለህ? 8/13 ማረጥ፣ 11/13 በታሪክ የሚዘከሩ ሰዎች ሮበርት ቦይል፣ 3/13 ታላቁ ቂሮስ፣ 5/13 ፕላቶ፣ 2/13 ዜንግ ሂ፣ 9/13 ማኅበራዊ ሕይወት ጥሩ አድማጭ መሆን፣ 12/13 በትዳር ጓደኛ ላይ የሚሰነዘር ጥቃት፣ 4/13 ጓደኝነት ገደቡን ሲያልፍ፣ 10/13 ጎጂ ንግግርን ማስወገድ የሚቻለው እንዴት ነው? 4/13 ጥሩ አባት መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? 3/13 በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ፣ 1/13 በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት የምትችሉት እንዴት ነው? 5/13 ኩርፊያን ማስወገድ የሚቻልበት መንገድ፣ 6/13 ይቅር ማለት የምትችሉት እንዴት ነው? 9/13 በጉርምስና ዕድሜ ላይ ለሚገኝ ልጃችሁ መመሪያ ማውጣት፣ 3/13 መጨቃጨቅ ማቆም የምትችሉት እንዴት ነው? 2/13 የሥነ ምግባር እሴቶች፣ 11/13 ራስ ወዳድ በሆነ ዓለም ውስጥ ጨዋ ልጆች ማሳደግ፣ 1/13 ሴክስቲንግ፣ 11/13 ልጆች እልኸኛ ሲሆኑ ምን ማድረግ ይቻላል? 7/13 በሰውነታቸው ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ወጣቶችን መርዳት፣ 8/13 ቃለ ምልልሶች የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ (ፓውላ ኪዮሲ)፣ 1/13 የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ (ዴቪ ሎስ)፣ 10/13 ታዋቂ የፒያኖ ተጫዋች (ኤልዳር ኔቦልሲን)፣ 11/13 ‘ሕይወት አምላክ ባወጣው ንድፍ የተገኘ እንደሆነ አምኛለሁ’ (ብሬት ሸንክ)፣ 4/13 የሮቦት ንድፍ አውጪ (ማሲሞ ቲስታሬሊ)፣ 2/13 አንዲት አይሁዳዊት ሴት የሰጠችው አስተያየት (ራኬል ሃል)፣ 5/13 የኩላሊት ስፔሻሊስት (ሰሊን ግራኖሌራስ)፣ 9/13 የአጥንት ቀዶ ጥገና ባለሙያ (ኢሬን ሆፍ ሎራንሶ)፣ 8/13 የይሖዋ ምሥክሮች ኢንተርኔት ላይ ጽሑፎቻችን የሚገኙበት አቋራጭ! 4/13 አገሮችና ሕዝቦች አዘርባጃን፣ 7/13 ብራዚል፣ 12/13 ካሜሩን፣ 1/13 ኢንዶኔዥያ፣ 4/13 ፓናማ፣ 6/13 የተለያዩ ርዕሶች ‘ሁልጊዜ ግብዣ’ ላይ ነህ? 11/13 ሃሎዊን፣ 9/13 በገንዘብ ሊገዙ የማይችሉ ነገሮች፣ 10/13 በአምላክ ስም የተሰጠ ማስጠንቀቂያ፣ 6/13 ሃይማኖት ሥላሴ ልታምንበት የሚገባ ትምህርት ነው? 8/13 ሳይንስ የባር ቴይልድ ጎድዊት አቅጣጫ የማወቅ ችሎታ፣ 1/13 የአርክቲኩ የመሬት አደሴ ቁኒ አንጎል፣ 7/13 የኤምፐረር ፔንግዊን ባለ ላባ ልብስ፣ 9/13 የዋንደሪንግ አልባትሮስ የበረራ ዘዴ፣ 8/13 የሃምፕባክ ዓሣ ነባሪ መቅዘፊያ፣ 6/13 የተስፈንጣሪው ሸረሪት ብዥ ያለ እይታ፣ 3/13 አስደናቂ የሆነው የዛፍ ዋዝንቢት የመስማት ችሎታ፣ 10/13 “የማየት ችሎታ” ያላቸው የብሪትል ስታር አጥንቶች፣ 5/13 ዲ ኤን ኤ ያለው መረጃ የመያዝ አቅም፣ 12/13 የአጋማ ጅራት፣ 2/13 መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? የአልኮል መጠጥ፣ 8/13 የመንፈስ ጭንቀት፣ የአምላክ መንግሥት፣ 7/13 ጤና፣ 4/13 ኢየሱስ፣ 12/13 ጋብቻ፣ 11/13 አምላክ ምን ይመስላል? 5/13 ችግረኞች፣ 2/13 ገነት፣ 1/13 የብልግና ምስሎችና ጽሑፎች፣ 3/13 ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት መፈጸም፣ 9/13 ሰይጣን፣ 6/13 ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችና ሁኔታዎች የስደት ሕይወት—የሚታሰበውና እውነታው፣ 2/13 ተቃውሞ ማሰማት መፍትሔ ይሆናል? 7/13 የወንጀል ሰለባ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ! 5/13 የዜና ማሰራጫዎችን ማመን ይቻላል? 12/13