የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • je ገጽ 3
  • ልንረዳዎት እንፈልጋለን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ልንረዳዎት እንፈልጋለን
  • እንደ አንድ አካል ሆነው በዓለም ዙሪያ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርጉት የይሖዋ ምሥክሮች
እንደ አንድ አካል ሆነው በዓለም ዙሪያ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርጉት የይሖዋ ምሥክሮች
je ገጽ 3

ልንረዳዎት እንፈልጋለን

ይህ ብሮሹር የተዘጋጀው ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ሥራና እርስዎ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀትዎን እንዲያዳብሩ ለመርዳት የይሖዋ ምሥክሮች ስለሚያደርጉአቸው ዝግጅቶች በይበልጥ እንዲያውቁ ለማስቻል ተብሎ ነው። የይሖዋ ምሥክሮች እቤትዎ ድረስ መጥተው ወይም መንገድ ላይ ወይም በሌሎች ቦታዎች አግኝተው እርስዎን አነጋግረው ይሆናል። ምናልባትም ከይሖዋ ምሥክሮች አንዱ እያስጠናዎት ይሆናል።

ስለ አምላክ መንግሥት የሚገልጸው መልእክታቸው በዓለም በሙሉ የሚሰበክ መሆኑን ያውቁ ነበርን? ይህ ሊሆን የቻለው ለምንድን ነው? ፈጣሪያችን የሆነው አምላክ ከሁሉም ብሔራት የተውጣጡ ሕዝቦች እሱን በማምለክ አንድ እንዲሆኑ ስለሚፈልግ ነው። አምላክ ስለ ዘመናችን የሚከተለውን ትንቢት ተናግሯል:- “ብዙዎች አሕዛብ ሄደው:- ‘ኑ፣ ወደ እግዚአብሔር [ይሖዋ አዓት ] ተራራ፣ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፣ በጐዳናውም እንሄዳለን’ ይላሉ።”—ኢሳይያስ 2:2, 3

የይሖዋ ምሥክሮች ስለ አምላክ መንገዶች ለመናገር የሚያደርጉአቸው እንቅስቃሴዎችና ሥራዎች የዚህ ትንቢት ፍጻሜ ናቸው። የሚቀጥሉት ገጾች ይህ ሥራ በአሁኑ ጊዜ ለምን አስፈላጊ እንደሆነና እርስዎም ከዚህ ሥራ እንዴት ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ይገልጹልዎታል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ