ክፍል 4
“አምላክ ፍቅር ነው”
ፍቅር ይሖዋ ካሉት ባሕርያት ሁሉ ዋነኛው ከመሆኑም በላይ እጅግ ማራኪ የሆነው ባሕርይው ነው። ይህ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ባሕርይ ያሉትን አንዳንድ ግሩም ገጽታዎች ስንመረምር መጽሐፍ ቅዱስ “አምላክ ፍቅር ነው” ሲል የሚናገረው ለምን እንደሆነ ይበልጥ ግልጽ ይሆንልናል።—1 ዮሐንስ 4:8
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።