የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • yp2 ገጽ 112-113
  • ትምህርት ቤትና እኩዮችህ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ትምህርት ቤትና እኩዮችህ
  • ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የግል ማስታወሻ​—ትምህርት ቤትና እኩዮችህ
    ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
  • ለልጆቻችሁ አመራር መስጠት የምትችሉት እንዴት ነው?
    ለቤተሰብ
  • የእኩዮችን ግፊት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
    ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች
  • ትምህርቴን ማቋረጥ ይኖርብኛል?
    ንቁ!—2010
ለተጨማሪ መረጃ
ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
yp2 ገጽ 112-113

ክፍል 4

ትምህርት ቤትና እኩዮችህ

በአንዳንድ የትምህርት ዓይነቶች ማለፊያ ውጤት እንኳ ማምጣት ያስቸግርሃል?

□ አዎ

□ አይ

በትምህርት ቤት ልጆች አስፈራርተውህ አሊያም ፆታዊ ትንኮሳ አጋጥሞህ ያውቃል?

□ አዎ

□ አይ

እንደ እኩዮችህ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ለመፈጸም የሚቃጣህ ጊዜ አለ?

□ አዎ

□ አይ

‘በትምህርት ቤት የሚያጋጥሙኝን ችግሮች አሸንፌ ትምህርቴን ማጠናቀቅ ከቻልኩ ከዚያ በኋላ ማንኛውንም ችግር መወጣት እችላለሁ!’ ብለህ ታስብ ይሆናል። ይህ አባባል በተወሰነ መጠን እውነትነት አለው። ደግሞም ትምህርት ቤት አእምሯዊ፣ ስሜታዊና መንፈሳዊ ጥንካሬህ የሚፈተንበት ቦታ ነው። የአምላክን መመሪያዎች መከተል የማይፈልጉ በትምህርት ቤት ያሉ አንዳንድ እኩዮችህ በሚያሳድሩብህ መጥፎ ተጽዕኖ ሳትሸነፍ ጥሩ ትምህርት መቅሰም የምትችለው እንዴት ነው? ከ13 እስከ 17 ያሉት ምዕራፎች በዚህ ረገድ የሚያስፈልግህን ብቃት እንድታዳብር ይረዱሃል።

[በገጽ 112 እና 113 ላይ የሚገኝ ባለ ሙሉ ገጽ ሥዕል]

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ