የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lfb ገጽ 218-219
  • የክፍል 14 ማስተዋወቂያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የክፍል 14 ማስተዋወቂያ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የዮሐንስ ራእይ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • በድፍረት በመስበክ ኢየሱስን ምሰሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?
    አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?
  • ኢየሱስ ስለ አምላክ መንግሥት ምን አስተምሯል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
ለተጨማሪ መረጃ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
lfb ገጽ 218-219
ሐዋርያው ጳውሎስና ጢሞቴዎስ በመርከብ ሲጓዙ

የክፍል 14 ማስተዋወቂያ

የጥንቶቹ ክርስቲያኖች የመንግሥቱን ምሥራች እስከ ምድር ዳር ድረስ ሰበኩ። ኢየሱስ ለእነዚህ ክርስቲያኖች የት መስበክ እንዳለባቸው መመሪያ ሰጥቷቸው ነበር፤ እንዲሁም ሰዎችን በየራሳቸው ቋንቋ ማስተማር እንዲችሉ ተአምራዊ በሆነ መንገድ ረድቷቸዋል። ይሖዋ ድፍረትና የሚደርስባቸውን ከባድ ስደት ለመቋቋም የሚያስችል ኃይል ሰጥቷቸዋል።

ኢየሱስ ለሐዋርያው ዮሐንስ የይሖዋን ክብር በራእይ አሳየው። ከዚህም ሌላ ዮሐንስ የአምላክ መንግሥት ሰይጣንን ድል ሲነሳና የሰይጣንን ግዛት ለዘላለም ሲደመስስ በራእይ ተመልክቷል። ዮሐንስ ንጉሡን ኢየሱስንና 144,000 ተባባሪ ገዢዎቹን አይቷል። በተጨማሪም መላዋ ምድር ይሖዋን በሰላምና በአንድነት የሚያመልኩ ሰዎች የሚኖሩባት ገነት ስትሆን በራእይ ተመልክቷል።

ዋና ዋናዎቹ ትምህርቶች

  • ይሖዋ የሰጠንን ሥራ መሥራታችን ለእሱ ክብር ያመጣል

  • ራስህን ለይሖዋ በመወሰን የአምላክ መንግሥት ተገዢ መሆን እንደምትፈልግ አሳይ

  • ይሖዋን የልብ ወዳጅህ አድርገው

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ