የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • rr ገጽ 56-57
  • “የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ታያለህ?”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ታያለህ?”
  • የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “የሚሠሯቸውን ክፉና አስጸያፊ ነገሮች ተመልከት”
    የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
  • ራሳችሁን ከማንኛውም ዓይነት የጣዖት አምልኮ ጠብቁ
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • ዕጣን ማጤስ—በእውነተኛው አምልኮ ውስጥ አስፈላጊ ነውን?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • ኢየሩሳሌም ጠፋች
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋ ንጹሕ አምልኮ መልሶ ተቋቋመ!
rr ገጽ 56-57

ሣጥን 5ሀ

“የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ታያለህ?”

በወረቀት የሚታተመው

ሕዝቅኤል በቤተ መቅደሱ ግቢና በቤተ መቅደሱ ውስጥ የተመለከታቸው አራት አስጸያፊ ነገሮች (ሕዝ. 8:5-16)

ከሃዲ የሆኑ አይሁዳውያን ለጣዖት ሲሰግዱ።

1. የቅናት ጣዖት ምልክት

ሕዝቅኤል ወደ ቤተ መቅደሱ ውስጠኛ ግቢ ሲመለከት፤ ሽማግሌዎቹ በግድግዳ ላይ በተቀረጹ የሐሰት አማልክት ምስሎች ፊት ዕጣን እያጨሱ።

2. ለሐሰት አማልክት ዕጣን የሚያጥኑ 70 ሽማግሌዎች

ሴቶች ታሙዝ ለተባለው አምላክ ሲያለቅሱ።

3. ‘ሴቶች ታሙዝ ለተባለው አምላክ ያለቅሳሉ’

በቤተ መቅደሱ ውስጠኛ ግቢ ሃያ አምስት ወንዶች ለፀሐይ ሲሰግዱ።

4. 25 ወንዶች “ለፀሐይ ይሰግዱ ነበር”

ወደ ምዕራፍ 5 ከአንቀጽ 7-18 ተመለስ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ