ሣጥን 8ለ
ስለ መሲሑ የተነገሩ ሦስት ትንቢቶች
በወረቀት የሚታተመው
1. “ሕጋዊ መብት ያለው” (ሕዝቅኤል 21:25-27)
የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት (607 ዓ.ዓ.–1914 ዓ.ም.)
607 ዓ.ዓ.—ሴዴቅያስ ከዙፋኑ እንዲወርድ ተደረገ
1914 ዓ.ም.—መሲሐዊውን መንግሥት ለመቀበል “ሕጋዊ መብት ያለው” ኢየሱስ ንግሥናውን በመቀበል እረኛና ገዢ ሆነ
2. “አገልጋዬ . . . ይመግባቸዋል። . . . እረኛቸውም ይሆናል” (ሕዝቅኤል 34:22-24)
የመጨረሻዎቹ ቀናት (1914 ዓ.ም.–ከአርማጌዶን በኋላ)
1914 ዓ.ም.—መሲሐዊውን መንግሥት ለመቀበል “ሕጋዊ መብት ያለው” ኢየሱስ ንግሥናውን በመቀበል እረኛና ገዢ ሆነ
1919 ዓ.ም.—ታማኝና ልባም ባሪያ የአምላክን በጎች እንዲጠብቅ ተሾመ
ታማኝ ቅቡዓን በመሲሐዊው ንጉሥ ሥር አንድ ሆኑ፤ ቆየት ብሎ ደግሞ እጅግ ብዙ ሕዝብ ከእነሱ ጋር አንድ ሆኑ
ከአርማጌዶን በኋላ—የንጉሡ አገዛዝ ዘላለማዊ በረከቶች ያስገኛል
3. “በሁሉም ላይ አንድ ንጉሥ” ለዘላለም ይገዛል (ሕዝቅኤል 37:22, 24-28)