ሣጥን 22ሀ
የመጨረሻው ፈተና
በወረቀት የሚታተመው
የሰው ልጆች ወደ ፍጽምና ደረጃ ይደርሳሉ—1 ቆሮ. 15:26
ኢየሱስ መንግሥቱን ለይሖዋ መልሶ ያስረክባል—1 ቆሮ. 15:24
ሰይጣን ከጥልቁ ይፈታል፤ ዓመፀኛ የሆኑ ሰዎች ከሰይጣን ጋር ይተባበራሉ—ራእይ 20:3, 7, 8
ዓመፀኞቹ በሙሉ ይጠፋሉ—ራእይ 20:9, 10, 15
በሰላምና በአንድነት ለዘላለም እንኖራለን—ሮም 8:19-21