የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 87-88
  • ወዳጅነት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወዳጅነት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 87-88

ወዳጅነት

የሰው ልጅ ሊመሠርተው የሚችለው ከሁሉ የላቀ ወዳጅነት የትኛው ነው?

መዝ 25:14፤ ዮሐ 15:13-15፤ ያዕ 2:23

በተጨማሪም ምሳሌ 3:32⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 5:22-24—ሄኖክ ከአምላክ ጋር የቅርብ ወዳጅነት መሥርቷል

    • ዘፍ 6:9—ኖኅ እንደ ቅድመ አያቱ እንደ ሄኖክ አካሄዱን ከአምላክ ጋር አድርጓል

ጥሩ ጓደኞች የሚያስፈልጉን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 13:20፤ 17:17፤ 18:24፤ 27:17

በተጨማሪም ምሳሌ 18:1⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሩት 1:16, 17—ሩት ለናኦሚ ታማኝ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች

    • 1ሳሙ 18:1፤ 19:2, 4—ዮናታንና ዳዊት የጠበቀ ወዳጅነት መሥርተዋል

    • 2ነገ 2:2, 4, 6—ኤልሳዕ ለአሠልጣኙ ለነቢዩ ኤልያስ ታማኝ ፍቅር አሳይቷል

ከእምነት አጋሮቻችን ጋር አዘውትረን ጊዜ ማሳለፍ ያለብን ለምንድን ነው?

ሮም 1:11, 12፤ ዕብ 10:24, 25

በተጨማሪም መዝ 119:63፤ 133:1፤ ምሳሌ 27:9፤ ሥራ 1:13, 14፤ 1ተሰ 5:11⁠ን ተመልከት

ጥሩ ወዳጅነት መመሥረት የምንችለው እንዴት ነው?

ሉቃስ 6:31፤ 2ቆሮ 6:12, 13፤ ፊልጵ 2:3, 4

በተጨማሪም ሮም 12:10፤ ኤፌ 4:31, 32⁠ን ተመልከት

እምነታችንን ከማይጋሩ ሰዎች ጋር መወዳጀት ምን አደጋዎች አሉት?

ምሳሌ 13:20፤ 1ቆሮ 15:33፤ ኤፌ 5:6-9

በተጨማሪም 1ጴጥ 4:3-5፤ 1ዮሐ 2:15-17⁠ን ተመልከት

በተጨማሪም “ከዓለም ጋር መወዳጀት” የሚለውን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 34:1, 2—ዲና መጥፎ ጓደኞች መምረጧ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል

    • 2ዜና 18:1-3፤ 19:1, 2—ጥሩው ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከክፉው ንጉሥ አክዓብ ጋር ለማበር በመምረጡ ይሖዋ ገሥጾታል

ይሖዋ አምላክን ከማያገለግሉ ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አይኖረንም ማለት ነው?

ማቴ 28:19, 20፤ ዮሐ 17:15, 16፤ 1ቆሮ 5:9, 10

ራሱን ለይሖዋ ወስኖ ካልተጠመቀ ሰው ጋር ትዳር መመሥረት ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?

“ትዳር” የሚለውን ተመልከት

ከክርስቲያን ጉባኤ ከተወገዱ ሰዎች ጋር ጊዜ ማሳለፍ ወይም ማኅበራዊ ግንኙነት ማድረግ የሌለብን ለምንድን ነው?

ሮም 16:17፤ 1ቆሮ 5:11

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ