ሐቀኝነት ዘዳ 25:13-16፤ 2ቆሮ 8:21፤ ኤፌ 4:25፤ ዕብ 13:18 በተጨማሪም ኢዮብ 6:25፤ ምሳሌ 3:32፤ 6:16-19፤ 2ቆሮ 6:3, 4, 7, 8ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ መዝ 15:1-5—ይሖዋ የቅርብ ወዳጆቹ ምን ዓይነት ሰዎች እንደሆኑ ሲገልጽ እንደ ብቃት ከጠቀሳቸው ነገሮች አንዱ ሐቀኝነት ነው ሥራ 5:1-10—ሐናንያና ሰጲራ ሐቀኝነታቸውን በማጉደላቸው ተቀጥተዋል