የ2012 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ለታዳጊ ወጣቶች፣ 1/1, 4/1, 7/1, 10/1
ስለ ወደፊቱ ጊዜ ይተነብያል? 1/1
ስዋሂሊ፣ 9/1
በአጉል እምነት ላይ የተመሠረተ አጠቃቀም፣ 12/15
ከሌሎች ይለያል፣ 6/1
የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 1/1, 2/1, 4/1, 5/1, 7/1, 8/1, 10/1, 11/1
የከቨርዴል የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 6/1
ኢየሱስ ክርስቶስ
“ሁለት ኪሎ ሜትር አብረኸው ሂድ” ሲባል ምን ማለት ነው? (ማቴ 5:41)፣ 4/1
ስለ ፖለቲካ ያለው አመለካከት፣ 5/1
ንጉሥ የሆነው መቼ ነው? 8/1
የተገደለበት መንገድ አይሁዶችን አሰናከለ፣ 5/1
ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው? 4/1
ከኢየሱስ አጠገብ የተሰቀሉት ወንጀለኞች፣ 2/1
“ኮከቡን” የላከው ማነው? 4/1
የአዋልድ ወንጌሎች፣ 4/1
የኢየሱስን ሞት መታሰቢያ ማክበር ያለብን እንዴት ነው? 3/1
ጥያቄዎቻችንና መልሶቻቸው፣ 4/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ልጆቻችሁን አስተምሩ፣ 3/1, 6/1, 9/1, 12/1
መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ፣ 2/1, 5/1, 8/1, 11/1
ምክር የምትሰጠው እንዴት ነው? 3/15
በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩ ክርስቲያኖች በፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ይሳተፉ ነበር? 5/1
በጉርምስና ዕድሜ የሚገኝ ልጃችሁ እምነታችሁን ቢጠራጠር፣ 2/1
‘ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ፣’ 5/15
ክርስቲያኖች የሚጠመቁት ለምንድን ነው? 4/1
ዕዳ፣ 11/1
የብልግና ምስሎችን መመልከት ሊያስወግድ ይችላል? 3/15
የነጠላነት ስጦታ፣ 11/15
በታማኝነት አብሮ ለመኖር የሚፈጸም ውል፣ 12/15
የጥናት ጊዜን ይበልጥ አስደሳችና ውጤታማ ማድረግ፣ 1/15
ደስተኛ ለመሆን የግድ ማግባት ያስፈልጋል? 10/1
ደግነት፣ 9/1
“ጥበብ ያለበትን መመሪያ” መሻት፣ 6/15
የሕይወት ታሪኮች
ለሰባ ዓመታት የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ዘርፍ መያዝ (ሌነርድ ስሚዝ)፣ 4/15
ለ60 ዓመታት የዘለቀ ጓደኝነት (ሎውል ተርነር፣ ዊሊያም ካስተን፣ ሪቻርድ ኬልሲ፣ ሬመን ቴምፕልተን)፣ 10/15
“በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ” (ሎይስ ዲደር)፣ 3/15
በዕድሜ ከሚበልጡኝ ጋር እቀራረብ ነበር (ኤልቫ ጄርዲ)፣ 5/15
እውነተኛ ነፃነት አገኘሁ! (ማርዪያ ኪሊን)፣ 12/1
ከቅዱስ አገልግሎታችን የተማርነው “ሚስጥር” (ኦሊቪዬ ራንድሪአሞራ)፣ 6/15
የማመልከውን አምላክ ማወቅ ቻልኩ (ምሪዬታ ባኩድዮ)፣ 9/1
የአምላክ ቃል ያለው ኃይል የሂንዱ እምነት በሚከተል ቤተሰብ ውስጥ (ናሊኒ ጎቪንድሳሚ)፣ 10/1
ይሖዋ ዓይኔን አበራልኝ (ፕትሪስ ኦዬካ)፣ 6/1
ይሖዋ ፈቃዱን እንዳደርግ አስተምሮኛል (ማክስ ሎይድ)፣ 7/15
የተለያዩ ርዕሶች
ሃይማኖትና ፖለቲካ፣ 5/1
ሃይማኖቶች ወደፊት ምን ይጠብቃቸዋል? 5/1
ለማያያዣነት የሚያገለግለው ቅጥራን፣ 7/1
“ለማይታወቅ አምላክ” የቆመ መሠዊያ፣ 3/1
ለዘላለም መኖር ይቻላል? 10/1
መናፍስታዊ ድርጊት፣ 3/1
መንፈሳዊ ፍጥረታት ተጽዕኖ ያሳድሩብናል? 7/1
ሙስና የሚወገድበት ጊዜ ይመጣል? 10/1
ሙዚቀኞች፣ የሙዚቃ መሣሪያዎች (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 2/1
ምድር ትጠፋ ይሆን? 2/1
“ምግባረ መልካም ሴት” (ሩት)፣ 10/1
ሥላሴ፣ 3/1
ሽሎችን ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ፣ 12/15
ቀረጥ ሰብሳቢዎች (በመጀመሪያው መቶ ዘመን)፣ 3/1
ቅናት፣ 2/15
በሊቀ ካህኑ የደረት ኪስ ላይ የነበሩት ድንጋዮች፣ 8/1
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረው ወረቀት፣ 7/1
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ ቀለሞችና ጨርቆች፣ 3/1
በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩት ብዕርና ቀለም፣ 11/1
በኢየሱስ ዘመን፣ ቀብር ላይ እምቢልታ ይነፋ ነበር? 2/1
በወንጌል ዘገባዎች ውስጥ የተጠቀሰው ሐና፣ 4/1
በጥንት ዘመን የነበሩ መዋቢያዎች፣ 12/1
በጥንት ዘመን ደብዳቤዎች ይላኩ የነበረው እንዴት ነው? 9/1
ቤተሰቡን ጠብቋል፣ ተንከባክቧል፣ ኃላፊነቱን ተወጥቷል (ዮሴፍ)፣ 4/1
ተሰሎንቄ፣ 6/1
ተአምራት፣ 8/1
ትንባሆ፣ 8/1
ናታን ለንጹሕ አምልኮ ጥብቅና የቆመ፣ 2/15
አርማጌዶን፣ 2/1
አብርሃም፣ 1/1
አንዳንዶች ገናን የማያከብሩት ለምንድን ነው? 12/1
አንግሎ አሜሪካ ሰባተኛው የዓለም ኃይል የሆነው መቼ ነው? 6/15
እምነት ማዳበር ራስን ማታለል ነው? 11/1
እረኛው (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 11/1
ከራሷ በላይ ለሕዝቧ የተቆረቆረች ጠቢብና ደፋር ሴት (አስቴር)፣ 1/1
ከአሁን ቀደም በሌላ አካል ኖረህ እንደነበረ ታምናለህ? 12/1
ከገና በዓል የተሻለ ነገር፣ 12/1
ክርስቲያኖች ከ70 ዓ.ም. በፊት ከይሁዳ ሸሽተው ወጥተዋል? 10/1
ወይንን ለመድኃኒትነት መጠቀም፣ 8/1
“ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ” (ሩት)፣ 7/1
ዓሣ አጥማጁ (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 8/1
የመተማመን ስሜትን መልሶ ማጎልበት (ምንዝር ከተፈጸመ በኋላ)፣ 5/1
የመጀመሪያ አመለካከት፣ 3/1
የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ፣ 6/15
“የነቢያት ልጆች፣” 10/1
የንግድ ልውውጥ በጥንቷ እስራኤል፣ 9/1
የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች ሞት “ውድ” ነው፣ 5/15
የአይሁዳውያን የትውልድ ሐረግ መዝገብ፣ 6/1
የእምነት ባልንጀራችንን ብቻ ማግባት ያለብን ለምንድን ነው? 7/1
የእውነተኛው ክርስትና መለያዎች፣ 3/1
የወደፊት ሕይወትን ስኬታማ ማድረግ፣ 5/1
‘የድካማችሁን ዋጋ ታገኛላችሁ’ (አሳ)፣ 8/15
የገቢ መቀነስ፣ 6/1
የጠፋው አንድ የብር ሳንቲም፣ 12/1
የፍርድ ቀን፣ 9/1
‘የፍርድ ወንበር’ (ሥራ 18:12)፣ 5/1
ገበሬው (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 5/1
ጠረክሲስ (የአስቴር ባል)፣ 1/1
ጡብ በጥንቷ ግብፅ፣ 1/1
ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? 8/1
ጨው ጣዕሙን ሊያጣ ይችላል? (ማቴ 5:13)፣ 12/1
ጳውሎስ የሠራቸው ድንኳኖች፣ 11/1
“ፈጽሞ የማይቻል!” ምን ማለት ነው? 6/1
የይሖዋ ምሥክሮች
“ልብህን ጠብቅ!” የአውራጃ ስብሰባ፣ 5/1
“ሕልሜ እውን ሆኗል” (አቅኚነት)፣ 7/15
‘መስበክ የምችለው እንዴት ነው?’ (ሽባ የሆነች)፣ 1/15
ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ብራዚል፣ 10/15
ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኢኳዶር፣ 7/15
ሴቶች አገልጋይ መሆን ይችላሉ? 9/1
ቀለል ባለ ቋንቋ የተዘጋጀ እትም (መጠበቂያ ግንብ)፣ 12/15
“በቀላሉ ዓይን ውስጥ እንድገባ አደረገኝ” (ዶውን ሞባይል)፣ 2/15
ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች፣ 9/15
“ታሪክ አይዋሽም” (ኢስቶኒያ)፣ 12/1
‘እስከ ዛሬ ተሰምቶ የማያውቅ ግሩም መልእክት’ (የካናዳ ሬዲዮ)፣ 11/15
ከ . . . የተላከ ደብዳቤ፣ 3/1, 6/1, 9/1, 12/1
‘ከሕፃናት አፍ’ (ሩሲያ፣ አውስትራሊያ)፣ 10/15
ከቤት ወደ ቤት መስበክ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? 6/1
ኮልፖርተሮች፣ 5/15
ውድ የሆኑ ቅርሶቻችንን ጠብቆ ማቆየት፣ 1/15
ዓመታዊ ስብሰባ፣ 8/15
የአምላክን ቃል በድፍረት አውጀዋል! 2/15
የአውሮፓ ፍርድ ቤት በወታደራዊ አገልግሎት ለመካፈል ሕሊናቸው የማይፈቅድላቸውን ሰዎች መብት አስከበረ (ቫሃን ባያትያን)፣ 11/1
የእነሱ ትርፍ የሌሎችን ጉድለት ሸፈነ (መዋጮ)፣ 11/15
የዘመናችን አዝቴኮች፣ 3/1
የጊልያድ ምረቃ፣ 2/1, 8/1
የጥናት እትም (መጠበቂያ ግንብ)፣ 1/15
ደግነት—ለተመረረ ሰው ፍቱን መድኃኒት! 6/15
ድንበር ያልበገረው አንድነት (ፖርቱጋል፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ)፣ 1/1
“ፎቶ ልታነሳን ትችላለህ?” (ሜክሲኮ)፣ 3/15
ፒልግሪሞች፣ 8/15
የጥናት ርዕሶች
“ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ፣” 8/15
ለመላው የሰው ዘር ጥቅም የሚያስገኙ ንጉሣዊ ካህናት፣ 1/15
ለሺህ ዓመትና ከዚያም በኋላ የሚዘልቅ ሰላም! 9/15
ለይሖዋ የሙሉ ነፍስ መሥዋዕት ማቅረብ፣ 1/15
ራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ የመመልከት መንፈስ አዳብሩ፣ 11/15
ሰዎች ‘ከእንቅልፋቸው እንዲነቁ’ እርዷቸው፣ 3/15
‘ቀኑንም ሆነ ሰዓቱን አታውቁም፣’ 9/15
ቃላችሁ “አዎ” ከሆነ አዎ ይሁን፣ 10/15
በሃይማኖት በተከፋፈለ ቤት ውስጥ ደስታን ጠብቆ መኖር ይቻላል፣ 2/15
በሕይወታችሁ ውስጥ እውነተኛ ስኬት አግኙ፣ 12/15
“በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ተናገሩ፣” 6/15
በተስፋችን ደስ ይበለን፣ 3/15
‘በኋላችሁ ያሉትን ነገሮች’ አትመልከቱ፣ 3/15
በእውነተኛው አምልኮ አንድ የሆኑ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች፣” 12/15
በዛሬው ጊዜ የሚያጋጥሙንን መከራዎች በድፍረት መቋቋም፣ 10/15
በጉባኤያችሁ ውስጥ ጥሩ መንፈስ እንዲሰፍን አድርጉ፣ 2/15
ትዳራችሁን ለመታደግ የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ፣ 5/15
ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ፣ 1/15
ነቅቶ በመጠበቅ ረገድ የኢየሱስን ምሳሌ ተከተሉ፣ 2/15
አምላክን በመታዘዝ በመሐላ ከገባው ቃል ተጠቃሚ ሁኑ፣ 10/15
አኗኗራችሁ የአምላክ መንግሥት ዜጋ መሆናችሁን የሚያሳይ ይሁን! 8/15
ኢየሱስ በትሕትና ረገድ አርዓያ ትቷል፣ 11/15
እምነት የሚጣልበት መጋቢዎች ናችሁ! 12/15
እርስ በርስ በነፃ ይቅር ተባባሉ፣ 11/15
እውነተኛ ክርስቲያኖች ለአምላክ ቃል አክብሮት አላቸው፣ 1/15
ከአምላክ ላገኛችሁት የጋብቻ ስጦታ ልባዊ አድናቆት አላችሁ? 5/15
‘ከእውነት መሠረታዊ ገጽታዎች’ ትምህርት ማግኘት፣ 1/15
ከዲያብሎስ ወጥመዶች ተጠንቀቁ! 8/15
ክህደት ጊዜያችንን ለይቶ የሚያሳውቅ የምልክቱ ገጽታ! 4/15
‘ወልድ አብን ለመግለጥ ፈቃደኛ ነው’፣ 4/15
“የሚያሸብረኝ ማን ነው?” 7/15
የምታሳዩት መንፈስ ምን ዓይነት ነው? 10/15
የነፃነት አምላክ የሆነውን ይሖዋን አገልግሉ፣ 7/15
የይሖዋ ይቅር ባይነት ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 11/15
የይሖዋን አገልግሎት ማስቀደም ያለብን ለምንድን ነው? 6/15
የይሖዋን ክብር እያንጸባረቃችሁ ነው? 5/15
‘የጊዜና የወቅት’ አምላክ በሆነው በይሖዋ ታመኑ፣ 5/15
የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ፣ 3/15
ይህ ዓለም ወደ ፍጻሜው የሚመጣው እንዴት ነው? 9/15
ይሖዋ ሕዝቡን እንዴት እንደሚያድን ያውቃል፣ 4/15
ይሖዋ መዳን እንድናገኝ ይጠብቀናል፣ 4/15
ይሖዋ ‘ሚስጥር ገላጭ ነው፣’ 6/15
ይሖዋ “በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊፈጸሙ የሚገባቸውን ነገሮች” ይገልጣል፣ 6/15
ይሖዋ ቤተሰቡን ይሰበስባል፣ 7/15
ይሖዋ ወደ እውነተኛው ነፃነት ይምራችሁ! 7/15
ይሖዋ ደስተኛ የሆኑ ሕዝቦቹን ይሰበስባል፣ 9/15
ይሖዋና ኢየሱስ ካሳዩት ትዕግሥት ትምህርት ማግኘት፣ 9/15
ይሖዋን በፍጹም ልባችሁ ማገልገላችሁን ቀጥሉ፣ 4/15
“ደፋርና ብርቱ ሁን፣” 2/15
“ጊዜያዊ ነዋሪዎች” እንደመሆናችን መጠን አቋማችንን ጠብቀን መኖር፣ 12/15
ጸንታችሁ በመቆም የሰይጣንን ወጥመዶች ተቋቋሙ! 8/15
“ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ፣” 11/15
ይሖዋ
ድርጅት ያስፈለገው ለምንድን ነው? 2/1
ለሴቶች ያስባል? 9/1
ሰዎችን በገሃነመ እሳት ያቃጥላል? 10/1
ስሙን መጠቀም ያስፈለገው ለምንድን ነው? 6/1
አምላክን ምን መጠየቅ ትፈልጋለህ? 11/1
አባት ሆይ፣ 7/1
አብርሃም ልጁን መሥዋዕት እንዲያደርግ የተጠየቀው ለምንድን ነው? 1/1
ኢየሱስ ወደ ምድር የተላከው ለምንድን ነበር? 12/1
ወደ አምላክ ቅረብ፣ 1/1, 2/1, 3/1, 4/1, 5/1, 6/1, 7/1, 8/1, 9/1, 10/1, 11/1, 12/1
ዓለም አቀፋዊ መንግሥት ያቋቁማል? 11/1
ጸሎት ሰሚ፣ 7/1