የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 2 ገጽ 16
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?
  • የሰው ልጆች ወደፊት ምን ይጠብቃቸዋል?
  • የዓለም መጨረሻ ቀርቧል?
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል?
  • የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?
    ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?
  • ‘የመጨረሻዎቹ ቀናት’ ወይም ‘የመጨረሻው ዘመን’ ምልክት ምንድን ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • የአምላክ ዓላማ በቅርቡ ይፈጸማል
    የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው? እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ?
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 2 ገጽ 16
ልጆችና አዋቂዎች በገነት ውስጥ ሆነው

ከመጨረሻዎቹ ቀናት በሕይወት የሚተርፉ ሰዎች ገነት በምትሆነው ምድር ላይ ይኖራሉ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

የምንኖረው “በመጨረሻው ዘመን” ውስጥ ነው?

ምን ትላለህ?

  • አዎ

  • አይ

  • እኔ እንጃ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“በመጨረሻዎቹ ቀናት ለመቋቋም የሚያስቸግር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን [ይመጣል]።” (2 ጢሞቴዎስ 3:1) የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢትና በዓለም ላይ የሚታዩት ክስተቶች የምንኖረው “በመጨረሻዎቹ ቀናት” ውስጥ እንደሆነ ይጠቁማሉ።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • ጦርነት፣ ረሃብ፣ የምድር ነውጥና ገዳይ በሽታዎች የመጨረሻዎቹ ቀናት ምልክቶች ናቸው።—ማቴዎስ 24:3, 7፤ ሉቃስ 21:11

  • በመጨረሻዎቹ ቀናት የሰው ልጆች ሥነ ምግባራዊና መንፈሳዊ ሁኔታ በእጅጉ ያሽቆለቁላል።—2 ጢሞቴዎስ 3:2-5

የሰው ልጆች ወደፊት ምን ይጠብቃቸዋል?

ሰዎች ምን ብለው ያምናሉ? አንዳንዶች በመጨረሻዎቹ ቀናት ማብቂያ ላይ ምድርና በውስጧ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይጠፋሉ ይላሉ፤ ሌሎች ደግሞ የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ተስፋ ያደርጋሉ። አንተስ ምን ብለህ ታምናለህ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤ በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።”—መዝሙር 37:29

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • የመጨረሻዎቹ ቀናት ሲያበቁ ክፋት በሙሉ ይወገዳል።—1 ዮሐንስ 2:17

  • መላዋ ምድር ገነት ትሆናለች።—ኢሳይያስ 35:1, 6

ስለ መጨረሻው ዘመን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 9 ተመልከት

መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ