የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp19 ቁጥር 3 ገጽ 16
  • የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
  • የትንሣኤ ተስፋ መፈጸሙ የማይቀር ነው!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ጻድቃን ከሞት ይነሣሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • በሞት የተለዩህ የምትወዳቸው ሰዎች ዳግመኛ በሕይወት ይኖራሉ!
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ትንሣኤ—አስተማማኝ ተስፋ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2020
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
wp19 ቁጥር 3 ገጽ 16

የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?

ቀደም ሲል ከታዩት ሳይንቲስቶች አንዱ በዕድሜ የገፉ ባልና ሚስት ፎቶ በእጁ ይዞ፤ ፎቶው በመጀመሪያው ርዕስ ላይ ታይቶ ነበር

ሞት ያላንኳኳው በር የለም። ይሁንና ሞት የሁሉም ነገር መጨረሻ ነው? የሞቱ ሰዎች ተረስተው ይቀራሉ? ወይስ ተስፋ አላቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ሙታን አይረሱም

“በመታሰቢያ መቃብር ያሉ ሁሉ . . . ይወጣሉ።”—ዮሐንስ 5:28, 29

አምላክ የሞቱ ሰዎችን አስታውሶ ከሞት ያስነሳቸዋል።

በምድር ላይ ትንሣኤ ይኖራል

“ጻድቃንም ሆኑ ዓመፀኞች ከሞት [ይነሳሉ]።”—የሐዋርያት ሥራ 24:15

በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሞት ይነሳሉ፤ ለዘላለም በሰላም የመኖር ተስፋም ይኖራቸዋል።

የትንሣኤ ተስፋ አስተማማኝ ነው

“[አምላክ] የከዋክብትን ብዛት ይቆጥራል፤ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።”—መዝሙር 147:4

አምላክ ሁሉንም ከዋክብት በየስማቸው መጥራት ከቻለ ከሞት የሚያስነሳቸውን ሰዎች ማስታወስ ለእሱ ቀላል ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ