የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ነገሥት የመጽሐፉ ይዘት

      • የሰለሞን አስተዳደር (1-19)

      • በሰለሞን ግዛት የነበረው ብልጽግና (20-28)

        • እያንዳንዱ ሰው ከወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር (25)

      • የሰለሞን ጥበብና የተናገራቸው ምሳሌዎች (29-34)

1 ነገሥት 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 9:30፤ መክ 1:12

1 ነገሥት 4:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መኳንንቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 6:8፤ 27:16, 17

1 ነገሥት 4:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:17፤ 1ዜና 27:32
  • +2ሳሙ 8:16፤ 20:24

1 ነገሥት 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 1:8፤ 2:35፤ 1ዜና 27:5
  • +1ነገ 2:26

1 ነገሥት 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 1:9, 10
  • +2ሳሙ 15:37፤ 1ዜና 27:33

1 ነገሥት 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 20:24፤ 1ነገ 5:14፤ 12:18
  • +1ነገ 9:15

1 ነገሥት 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 27:1

1 ነገሥት 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:42, 48

1 ነገሥት 4:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 23:29
  • +ኢያሱ 17:11፤ 1ሳሙ 31:8, 10
  • +ኢያሱ 21:34

1 ነገሥት 4:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:41-43፤ 1ነገ 22:3
  • +ዘኁ 32:1
  • +ዘኁ 32:41፤ ዘዳ 3:14
  • +ኢያሱ 13:8, 11
  • +ዘዳ 3:4

1 ነገሥት 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 32:1, 2፤ 2ሳሙ 2:8, 9

1 ነገሥት 4:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:11
  • +1ነገ 1:8

1 ነገሥት 4:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:21
  • +ዘዳ 3:4
  • +ኢያሱ 17:1

1 ነገሥት 4:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 22:15, 17
  • +መክ 2:24

1 ነገሥት 4:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኤፍራጥስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 2ሳሙ 8:3፤ መዝ 72:8-10
  • +መዝ 72:10

1 ነገሥት 4:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ቆሮስ 220 ሊትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

1 ነገሥት 4:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅርንጫፍ የሚመስሉ ቀንዶች ያሉት አጥቢ እንስሳ፤ ከአጋዘን ጋር ይመሳሰላል።

1 ነገሥት 4:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከኤፍራጥስ በስተ ምዕራብ ያለውን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:19
  • +ኢያሱ 1:4
  • +1ነገ 5:4፤ 1ዜና 22:9፤ መዝ 72:7

1 ነገሥት 4:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ አኃዝ በእጅ በተጻፉ አንዳንድ ጥንታዊ ቅጂዎችና በሌላ ቦታ ላይ በሚገኘው ተመሳሳይ ዘገባ ላይ ይገኛል። ሌሎች ጥንታዊ ቅጂዎች ደግሞ 40,000 ይላሉ።

  • *

    ወይም “ፈረሰኞች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:15, 16፤ 1ነገ 10:24-26፤ 2ዜና 1:14, 17

1 ነገሥት 4:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:7

1 ነገሥት 4:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አስተዋይ ልብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:23፤ 2ዜና 1:10፤ ምሳሌ 2:6

1 ነገሥት 4:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 7:22

1 ነገሥት 4:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
  • +መዝ 88:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
  • +1ዜና 2:4, 6
  • +1ነገ 10:1, 7፤ ሉቃስ 11:31

1 ነገሥት 4:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተናገረ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 1:1፤ መክ 12:9
  • +መኃ 1:1

1 ነገሥት 4:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በራሪ ፍጥረታት።”

  • *

    በምድር ላይ የሚሳቡ እንስሳትንና ጥቃቅን ነፍሳትን የሚጨምር ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:22
  • +ምሳሌ 30:30
  • +ምሳሌ 30:19
  • +ምሳሌ 6:6፤ 30:25

1 ነገሥት 4:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 9:1, 23

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ነገ. 4:12ዜና 9:30፤ መክ 1:12
1 ነገ. 4:21ዜና 6:8፤ 27:16, 17
1 ነገ. 4:32ሳሙ 8:17፤ 1ዜና 27:32
1 ነገ. 4:32ሳሙ 8:16፤ 20:24
1 ነገ. 4:41ነገ 1:8፤ 2:35፤ 1ዜና 27:5
1 ነገ. 4:41ነገ 2:26
1 ነገ. 4:51ነገ 1:9, 10
1 ነገ. 4:52ሳሙ 15:37፤ 1ዜና 27:33
1 ነገ. 4:62ሳሙ 20:24፤ 1ነገ 5:14፤ 12:18
1 ነገ. 4:61ነገ 9:15
1 ነገ. 4:71ዜና 27:1
1 ነገ. 4:9ኢያሱ 19:42, 48
1 ነገ. 4:122ነገ 23:29
1 ነገ. 4:12ኢያሱ 17:11፤ 1ሳሙ 31:8, 10
1 ነገ. 4:12ኢያሱ 21:34
1 ነገ. 4:13ዘዳ 4:41-43፤ 1ነገ 22:3
1 ነገ. 4:13ዘኁ 32:1
1 ነገ. 4:13ዘኁ 32:41፤ ዘዳ 3:14
1 ነገ. 4:13ኢያሱ 13:8, 11
1 ነገ. 4:13ዘዳ 3:4
1 ነገ. 4:14ዘፍ 32:1, 2፤ 2ሳሙ 2:8, 9
1 ነገ. 4:18ኢያሱ 18:11
1 ነገ. 4:181ነገ 1:8
1 ነገ. 4:19ዘኁ 21:21
1 ነገ. 4:19ዘዳ 3:4
1 ነገ. 4:19ኢያሱ 17:1
1 ነገ. 4:20ዘፍ 22:15, 17
1 ነገ. 4:20መክ 2:24
1 ነገ. 4:21ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 2ሳሙ 8:3፤ መዝ 72:8-10
1 ነገ. 4:21መዝ 72:10
1 ነገ. 4:24ዘፍ 10:19
1 ነገ. 4:24ኢያሱ 1:4
1 ነገ. 4:241ነገ 5:4፤ 1ዜና 22:9፤ መዝ 72:7
1 ነገ. 4:26ዘዳ 17:15, 16፤ 1ነገ 10:24-26፤ 2ዜና 1:14, 17
1 ነገ. 4:271ነገ 4:7
1 ነገ. 4:291ነገ 10:23፤ 2ዜና 1:10፤ ምሳሌ 2:6
1 ነገ. 4:30ሥራ 7:22
1 ነገ. 4:31መዝ 89:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
1 ነገ. 4:31መዝ 88:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
1 ነገ. 4:311ዜና 2:4, 6
1 ነገ. 4:311ነገ 10:1, 7፤ ሉቃስ 11:31
1 ነገ. 4:32ምሳሌ 1:1፤ መክ 12:9
1 ነገ. 4:32መኃ 1:1
1 ነገ. 4:33ዘፀ 12:22
1 ነገ. 4:33ምሳሌ 30:30
1 ነገ. 4:33ምሳሌ 30:19
1 ነገ. 4:33ምሳሌ 6:6፤ 30:25
1 ነገ. 4:342ዜና 9:1, 23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ነገሥት 4:1-34

አንደኛ ነገሥት

4 ንጉሥ ሰለሞን መላውን እስራኤል ይገዛ ነበር።+ 2 ከፍተኛ ባለሥልጣናቱ* እነዚህ ነበሩ፦ የሳዶቅ+ ልጅ አዛርያስ ካህን ነበር፤ 3 የሺሻ ልጆች ኤሌሆሬፍና አኪያህ ጸሐፊዎች ነበሩ፤+ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤ 4 የዮዳሄ ልጅ በናያህ+ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ ሳዶቅና አብያታር+ ካህናት ነበሩ፤ 5 የናታን+ ልጅ አዛርያስ የአስተዳዳሪዎቹ ኃላፊ ነበር፤ የናታን ልጅ ዛቡድ ካህንና የንጉሡ ወዳጅ ነበር፤+ 6 አሂሻር የቤቱ አዛዥ ነበር፤ የአብዳ ልጅ አዶኒራም+ የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ በተመለመሉት+ ላይ አዛዥ ነበር።

7 ሰለሞን በመላው እስራኤል ላይ የተሾሙ ለንጉሡና ለቤተሰቡ ቀለብ የሚያቀርቡ 12 አስተዳዳሪዎች ነበሩት። እያንዳንዳቸውም በዓመት ውስጥ ለአንድ ወር ቀለብ የማቅረብ ኃላፊነት ተጥሎባቸው ነበር።+ 8 ስማቸውም የሚከተለው ነው፦ በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ የሁር ልጅ፣ 9 በማቃጽ፣ በሻአልቢም፣+ በቤትሼሜሽ እና በኤሎንቤትሃናን የዴቀር ልጅ፣ 10 በአሩቦት የሄሴድ ልጅ (ሶኮህ እና የሄፌር ምድር በሙሉ በሥሩ ነበሩ)፣ 11 በዶር ሸንተረር በሙሉ የአቢናዳብ ልጅ (እሱም የሰለሞንን ልጅ ጣፋትን አግብቶ ነበር)፣ 12 በታአናክ እና በመጊዶ+ እንዲሁም ከኢይዝራኤል በታች ከጸረታን አጠገብ በሚገኘው በቤትሼን+ በሙሉና ከቤትሼን አንስቶ በዮቅመአም+ እስከሚገኘው እስከ አቤልምሆላ ድረስ የአሂሉድ ልጅ ባአና፣ 13 በራሞትጊልያድ+ የጌቤር ልጅ (በጊልያድ+ የሚገኙት የምናሴ ልጅ የያኢር+ የድንኳን ሰፈሮች በእሱ ሥር ነበሩ፤ እንዲሁም በባሳን+ የሚገኘው የአርጎብ ክልል+ ይኸውም በቅጥር የታጠሩና የመዳብ መቀርቀሪያ ያላቸው 60 ትላልቅ ከተሞች በእሱ ሥር ነበሩ)፣ 14 በማሃናይም+ የኢዶ ልጅ አሂናዳብ፣ 15 በንፍታሌም አኪማዓስ (እሱም ሌላኛዋን የሰለሞንን ልጅ፣ ባሴማትን አግብቶ ነበር)፣ 16 በአሴርና በበዓሎት የኩሲ ልጅ ባአና፣ 17 በይሳኮር የፓሩህ ልጅ ኢዮሳፍጥ፣ 18 በቢንያም+ የኤላ ልጅ ሺምአይ+ 19 እንዲሁም የአሞራውያን ንጉሥ የሲሖን+ እና የባሳን ንጉሥ የኦግ+ ምድር በሆነው በጊልያድ+ ምድር የዖሪ ልጅ ጌቤር። በተጨማሪም በምድሪቱ አስተዳዳሪዎች ሁሉ ላይ የተሾመ አንድ አስተዳዳሪ ነበር።

20 ይሁዳና እስራኤል ከብዛታቸው የተነሳ እንደ ባሕር አሸዋ ነበሩ፤+ እነሱም ይበሉና ይጠጡ እንዲሁም ይደሰቱ ነበር።+

21 ሰለሞን ከወንዙ*+ አንስቶ እስከ ፍልስጤማውያን ምድርና እስከ ግብፅ ወሰን ድረስ ባሉት መንግሥታት ሁሉ ላይ ገዛ። እነሱም በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ግብር ያመጡለት እንዲሁም ያገለግሉት ነበር።+

22 ሰለሞን በየቀኑ የሚገባለት ቀለብ ይህ ነበር፦ 30 የቆሮስ መስፈሪያ* የላመ ዱቄት፣ 60 የቆሮስ መስፈሪያ ዱቄት 23 እንዲሁም 10 ቅልብ ከብቶች፣ ከግጦሽ የመጡ 20 ከብቶች፣ 100 በጎችና የተወሰኑ የርኤም* ዝርያዎች፣ የሜዳ ፍየሎችና የሰቡ ወፎች። 24 እሱም ከወንዙ ወዲህ ያሉትን ነገሥታት ሁሉ ጨምሮ ከቲፍሳ አንስቶ እስከ ጋዛ+ ድረስ የሚገኙትን ከወንዙ+ ወዲህ* ያሉትን አካባቢዎች በሙሉ ተቆጣጥሮ ነበር፤ በዙሪያው ባለው አካባቢ ሁሉ ሰላም ሰፍኖለት ነበር።+ 25 በሰለሞን ዘመን ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ በይሁዳና በእስራኤል የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር።

26 ሰለሞን ሠረገሎቹን ለሚጎትቱት ፈረሶች የሚሆኑ 4,000* ጋጣዎችና 12,000 ፈረሶች* ነበሩት።+

27 እነዚህ አስተዳዳሪዎች ለንጉሥ ሰለሞንና ከንጉሥ ሰለሞን ማዕድ ለሚመገቡት ሁሉ ቀለብ ያቀርቡ ነበር። እያንዳንዳቸውም በተመደበላቸው ወር የሚጠበቅባቸውን ያቀርቡ የነበረ ሲሆን ምንም ነገር እንዳይጓደል ጥንቃቄ ያደርጉ ነበር።+ 28 እንዲሁም እያንዳንዳቸው በተመደበላቸው ድርሻ መሠረት ለፈረሶቹና ለሰንጋ ፈረሶቹ የሚሆነውን ገብስና ገለባ ወደተፈለገው ቦታ ያመጡ ነበር።

29 አምላክም ለሰለሞን እጅግ ታላቅ ጥበብና ማስተዋል እንዲሁም በባሕር ዳርቻ ላይ እንዳለ አሸዋ፣ ሰፊ ልብ* ሰጠው።+ 30 የሰለሞን ጥበብ ከምሥራቅ ሰዎች ሁሉ ጥበብና ከግብፅ ሁሉ ጥበብ የላቀ ነበር።+ 31 እሱም ከማንኛውም ሰው ይልቅ ጥበበኛ ነበር፤ ከዛራዊው ከኤታን+ እንዲሁም የማሆል ልጆች ከሆኑት ከሄማን፣+ ከካልኮል+ እና ከዳርዳ ይልቅ ጥበበኛ ነበር፤ ዝናውም በዙሪያው ባሉት ብሔራት ሁሉ ዘንድ ተሰማ።+ 32 እሱም 3,000 ምሳሌዎችን+ አቀናበረ፤* የመዝሙሮቹም+ ብዛት 1,005 ነበር። 33 በሊባኖስ ከሚገኘው አርዘ ሊባኖስ አንስቶ በቅጥር ላይ እስከሚበቅለው ሂሶጵ+ ድረስ ስለ ዛፎች ተናግሯል፤ እንዲሁም ስለ እንስሳት፣+ ስለ አእዋፍ፣*+ መሬት ለመሬት ስለሚሄዱ ፍጥረታትና*+ ስለ ዓሣዎች ተናግሯል። 34 ስለ እሱ ጥበብ ሲወራ የሰሙ በተለያየ የምድር ክፍል የሚገኙ ነገሥታትን ጨምሮ ከልዩ ልዩ ብሔራት፣ ሰዎች የሰለሞንን ጥበብ ለመስማት ይመጡ ነበር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ