የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ነገሥት የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰለሞን ቤተ መቅደሱን ሠራ (1-38)

        • የውስጠኛው ክፍል (19-22)

        • ኪሩቦች (23-28)

        • ግድግዳው ላይ የተቀረጹት ምስሎች፣ በሮቹና የውስጠኛው ግቢ (29-36)

        • ቤተ መቅደሱን ገንብቶ ለመጨረስ ሰባት ዓመት ገደማ ፈጀ (37, 38)

1 ነገሥት 6:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የእስራኤል ወንዶች ልጆች።”

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ8ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:14, 51
  • +1ነገ 6:37
  • +1ዜና 28:11, 12፤ 2ዜና 3:1, 2

1 ነገሥት 6:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ክንድ 44.5 ሴንቲ ሜትር ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 3:3፤ ዕዝራ 6:3

1 ነገሥት 6:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከቤተ መቅደሱ።” ቅድስቱን እንደሚያመለክት ከሁኔታው መረዳት ይቻላል።

  • *

    ወይም “ወርዱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 3:4

1 ነገሥት 6:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰያፍ ጠርዝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 41:26

1 ነገሥት 6:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅድስቱን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:2፤ 2ዜና 5:7፤ ዕብ 9:3
  • +1ነገ 6:10፤ ሕዝ 41:5, 26

1 ነገሥት 6:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ገባ ያሉ ማስቀመጫዎችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 41:6, 7

1 ነገሥት 6:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:17

1 ነገሥት 6:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በስተ ቀኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 41:11

1 ነገሥት 6:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:38
  • +1ነገ 5:6፤ 6:20

1 ነገሥት 6:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:5

1 ነገሥት 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:18, 19፤ 1ነገ 8:25፤ 1ዜና 28:9
  • +2ሳሙ 7:13፤ 1ዜና 22:9

1 ነገሥት 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:8፤ ዘሌ 26:12፤ መዝ 132:13
  • +1ዜና 28:20

1 ነገሥት 6:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:8፤ 2ዜና 3:5

1 ነገሥት 6:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቤቱን ውስጥ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:5
  • +2ዜና 3:8, 9፤ ዕብ 9:3

1 ነገሥት 6:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት የሚገኘውን ቅድስቱን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 9:2

1 ነገሥት 6:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:24
  • +ዘፀ 25:33

1 ነገሥት 6:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 40:21፤ 1ነገ 8:6
  • +ዕብ 9:3

1 ነገሥት 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:16
  • +ዘፀ 30:1፤ 1ነገ 7:48

1 ነገሥት 6:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 26:29፤ 2ዜና 3:7
  • +ዘፀ 26:33

1 ነገሥት 6:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:1, 3፤ 40:5

1 ነገሥት 6:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከዘይት እንጨት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 3:10-13፤ 5:8
  • +ዘፍ 3:24፤ 2ነገ 19:15፤ መዝ 99:1

1 ነገሥት 6:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅድስተ ቅዱሳኑን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:1፤ ኢሳ 37:16፤ ዕብ 9:4, 5

1 ነገሥት 6:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 3:14
  • +ሕዝ 41:17, 18
  • +ዘፀ 25:33፤ 1ነገ 6:18

1 ነገሥት 6:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የበሩን ፍሬም አሠራር ወይም የበሮቹን መጠን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

1 ነገሥት 6:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅድስቱን ያመለክታል።

  • *

    የበሩን ፍሬም አሠራር ወይም የበሮቹን መጠን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።

1 ነገሥት 6:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 41:24, 25

1 ነገሥት 6:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 27:9፤ 2ዜና 4:9፤ 7:7
  • +1ነገ 7:12

1 ነገሥት 6:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:1

1 ነገሥት 6:38

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:11, 12

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ነገ. 6:1ዘፀ 12:14, 51
1 ነገ. 6:11ነገ 6:37
1 ነገ. 6:11ዜና 28:11, 12፤ 2ዜና 3:1, 2
1 ነገ. 6:22ዜና 3:3፤ ዕዝራ 6:3
1 ነገ. 6:32ዜና 3:4
1 ነገ. 6:4ሕዝ 41:26
1 ነገ. 6:5ዘሌ 16:2፤ 2ዜና 5:7፤ ዕብ 9:3
1 ነገ. 6:51ነገ 6:10፤ ሕዝ 41:5, 26
1 ነገ. 6:6ሕዝ 41:6, 7
1 ነገ. 6:71ነገ 5:17
1 ነገ. 6:8ሕዝ 41:11
1 ነገ. 6:91ነገ 6:38
1 ነገ. 6:91ነገ 5:6፤ 6:20
1 ነገ. 6:101ነገ 6:5
1 ነገ. 6:12ዘዳ 17:18, 19፤ 1ነገ 8:25፤ 1ዜና 28:9
1 ነገ. 6:122ሳሙ 7:13፤ 1ዜና 22:9
1 ነገ. 6:13ዘፀ 25:8፤ ዘሌ 26:12፤ መዝ 132:13
1 ነገ. 6:131ዜና 28:20
1 ነገ. 6:151ነገ 5:8፤ 2ዜና 3:5
1 ነገ. 6:161ነገ 6:5
1 ነገ. 6:162ዜና 3:8, 9፤ ዕብ 9:3
1 ነገ. 6:17ዕብ 9:2
1 ነገ. 6:181ነገ 7:24
1 ነገ. 6:18ዘፀ 25:33
1 ነገ. 6:19ዘፀ 40:21፤ 1ነገ 8:6
1 ነገ. 6:19ዕብ 9:3
1 ነገ. 6:201ነገ 6:16
1 ነገ. 6:20ዘፀ 30:1፤ 1ነገ 7:48
1 ነገ. 6:21ዘፀ 26:29፤ 2ዜና 3:7
1 ነገ. 6:21ዘፀ 26:33
1 ነገ. 6:22ዘፀ 30:1, 3፤ 40:5
1 ነገ. 6:232ዜና 3:10-13፤ 5:8
1 ነገ. 6:23ዘፍ 3:24፤ 2ነገ 19:15፤ መዝ 99:1
1 ነገ. 6:27መዝ 80:1፤ ኢሳ 37:16፤ ዕብ 9:4, 5
1 ነገ. 6:292ዜና 3:14
1 ነገ. 6:29ሕዝ 41:17, 18
1 ነገ. 6:29ዘፀ 25:33፤ 1ነገ 6:18
1 ነገ. 6:34ሕዝ 41:24, 25
1 ነገ. 6:36ዘፀ 27:9፤ 2ዜና 4:9፤ 7:7
1 ነገ. 6:361ነገ 7:12
1 ነገ. 6:371ነገ 6:1
1 ነገ. 6:381ዜና 28:11, 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ነገሥት 6:1-38

አንደኛ ነገሥት

6 እስራኤላውያን* ከግብፅ ምድር በወጡ+ በ480ኛው ዓመት ይኸውም ሰለሞን በእስራኤል ላይ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ዚፍ*+ በተባለው በሁለተኛው ወር ሰለሞን የይሖዋን ቤት መሥራት ጀመረ።*+ 2 ንጉሥ ሰለሞን ለይሖዋ የሠራው ቤት ርዝመቱ 60 ክንድ፣* ወርዱ 20 ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ 30 ክንድ ነበር።+ 3 ከቅድስቱ* ፊት ለፊት ያለው በረንዳ+ ርዝመቱ* 20 ክንድ ሲሆን ይህም ከቤቱ ወርድ ጋር እኩል ነው። በረንዳው ከቤቱ አሥር ክንድ ወደ ፊት ወጣ ያለ ነበር።

4 ለቤቱም እየጠበቡ የሚሄዱ ክፈፎች*+ ያሏቸውን መስኮቶች ሠራ። 5 በተጨማሪም በቤቱ ግድግዳ ዙሪያ ተቀጥላ ቤት ሠራ። ቤቱ የተሠራው በቤቱ ግድግዳ ዙሪያ ይኸውም በቤተ መቅደሱና* በውስጠኛው ክፍል+ ግድግዳ ዙሪያ ነበር፤ በዚህ መንገድ በዙሪያው ተቀጥላ ክፍሎችን ሠራ።+ 6 የታችኛው ተቀጥላ ክፍል ወርድ አምስት ክንድ፣ የመካከለኛው ወርድ ስድስት ክንድ፣ የላይኛው ወርድ ደግሞ ሰባት ክንድ ነበር፤ ከቤቱ ግድግዳ ጋር የሚያያዝ ምንም ነገር እንዳይኖር በቤቱ ግድግዳ ዙሪያ ተሸካሚዎችን* ሠርቶ ነበር።+

7 ቤቱ የተገነባው ሁሉ ነገር ባለቀለት ተፈልፍሎ በወጣ ድንጋይ ነበር፤+ በመሆኑም ቤቱ በተገነባበት ጊዜ የመዶሻ ወይም የመጥረቢያ አሊያም የማንኛውም የብረት መሣሪያ ድምፅ ቤቱ ውስጥ አልተሰማም። 8 የታችኛው ተቀጥላ ክፍል መግቢያ የሚገኘው በስተ ደቡብ* በኩል ባለው የቤቱ ጎን ነበር፤+ በተጨማሪም ከታችኛው ወደ መካከለኛው ደርብ እንዲሁም ከመካከለኛው ወደ ላይኛው ደርብ የሚያስወጣ ጠመዝማዛ ደረጃ ነበር። 9 እሱም ቤቱን ገንብቶ አጠናቀቀ፤+ ቤቱንም ከአርዘ ሊባኖስ በተሠሩ ተሸካሚዎችና ርብራቦች ከደነው።+ 10 በቤቱ ዙሪያ እያንዳንዳቸው ቁመታቸው አምስት ክንድ የሆነ ተቀጥላ ክፍሎችን ሠራ፤+ ክፍሎቹም ከቤቱ ጋር በአርዘ ሊባኖስ ሳንቃዎች ተያይዘው ነበር።

11 ይህ በእንዲህ እንዳለ የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሰለሞን መጣ፦ 12 “በደንቦቼ ብትሄድ፣ ፍርዶቼን ብትፈጽምና በትእዛዛቴ መሠረት በመሄድ ሁሉንም ብትጠብቃቸው+ እኔም እየገነባህ ያለኸውን ይህን ቤት በተመለከተ ለአባትህ ለዳዊት የገባሁለትን ቃል እፈጽምልሃለሁ፤+ 13 እንዲሁም በእስራኤላውያን መካከል እኖራለሁ፤+ ሕዝቤን እስራኤልንም አልተውም።”+

14 ሰለሞንም ቤቱን ገንብቶ ለማጠናቀቅ የግንባታ ሥራውን ገፋበት። 15 ውስጠኛውን የቤቱን ግድግዳ በአርዘ ሊባኖስ ሳንቃዎች ሠራ። ቤቱንም ከወለሉ አንስቶ እስከ ኮርኒሱ ወራጆች ድረስ በሳንቃ ለበጠ፤ የቤቱንም ወለል በጥድ ጣውላ ለበጠው።+ 16 እንዲሁም ከቤቱ በስተ ኋላ በኩል ከወለሉ አንስቶ እስከ ወራጁ ድረስ በአርዘ ሊባኖስ ሳንቃዎች የተሠራ ባለ 20 ክንድ ክፍል ገነባ፤ በውስጡም፣* የውስጠኛውን ክፍል+ ይኸውም ቅድስተ ቅዱሳኑን+ ሠራ። 17 ከፊቱ ያለው የቤቱ ክፍል ይኸውም ቤተ መቅደሱ*+ 40 ክንድ ነበር። 18 በቤቱ በውስጠኛው በኩል ያለው አርዘ ሊባኖስ የቅሎችና+ የፈኩ አበቦች+ ምስል ተቀርጾበት ነበር። ሙሉ በሙሉ በአርዘ ሊባኖስ የተሠራ ነበር፤ ምንም የሚታይ ድንጋይ አልነበረም።

19 እሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት+ በዚያ ለማስቀመጥ ቤቱ ውስጥ የውስጠኛውን ክፍል+ አዘጋጀ። 20 ውስጠኛው ክፍል ርዝመቱ 20 ክንድ፣ ወርዱ 20 ክንድ እንዲሁም ቁመቱ 20 ክንድ ነበር፤+ በንጹሕ ወርቅም ለበጠው፤ መሠዊያውንም+ በአርዘ ሊባኖስ ለበጠው። 21 ሰለሞን ቤቱን ከውስጥ በኩል በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤+ በወርቅ በተለበጠው በውስጠኛው ክፍል+ ፊት ለፊትም የወርቅ ሰንሰለት ዘረጋ። 22 ቤቱ ሙሉ በሙሉ እስኪለበጥ ድረስ ቤቱን በሙሉ በወርቅ ለበጠው፤ በውስጠኛው ክፍል አጠገብ ያለውን መሠዊያም+ ሙሉ በሙሉ በወርቅ ለበጠው።

23 በውስጠኛው ክፍል ውስጥ እያንዳንዳቸው አሥር ክንድ ቁመት ያላቸውን+ ሁለት ኪሩቦች+ ከጥድ እንጨት* ሠራ። 24 የኪሩቡ አንድ ክንፍ አምስት ክንድ ሲሆን ሌላኛውም ክንፉ አምስት ክንድ ነበር። ከአንዱ ክንፍ ጫፍ እስከ ሌላው ክንፍ ጫፍ አሥር ክንድ ነበር። 25 ሁለተኛውም ኪሩብ አሥር ክንድ ነበር። ሁለቱ ኪሩቦች ተመሳሳይ መጠንና ቅርጽ ነበራቸው። 26 የአንደኛው ኪሩብ ቁመት አሥር ክንድ ነበር፤ የሌላኛውም ኪሩብ እንደዚሁ ነበር። 27 ከዚያም ኪሩቦቹን+ ውስጠኛው ክፍል* ውስጥ አስቀመጣቸው። የኪሩቦቹም ክንፎች ተዘርግተው ስለነበር የአንደኛው ኪሩብ ክንፍ አንደኛው ግድግዳ ጋ፣ የሌላኛው ኪሩብ ክንፍ ደግሞ ሌላኛው ግድግዳ ጋ ይደርስ ነበር፤ ወደ ቤቱ መሃል የተዘረጉት ክንፎቻቸው ደግሞ ይነካኩ ነበር። 28 ኪሩቦቹንም በወርቅ ለበጣቸው።

29 በቤቱ ግድግዳ ሁሉ ላይ ይኸውም በውስጠኛውና በውጨኛው ክፍሎች ዙሪያ ሁሉ የኪሩቦችን፣+ የዘንባባ ዛፎችንና+ የፈኩ አበቦችን+ ምስል ቀረጸ፤ 30 የቤቱን ወለል ይኸውም የውስጠኛውንም ሆነ የውጨኛውን ክፍሎች ወለል በወርቅ ለበጠው። 31 ለውስጠኛው ክፍል መግቢያ የሚሆኑ በሮችን፣ በጎንና በጎን የሚቆሙ ዓምዶችንና መቃኖችን አንድ አምስተኛ* አድርጎ ከጥድ እንጨት ሠራ። 32 ሁለቱ በሮች ከጥድ እንጨት የተሠሩ ነበሩ፤ በበሮቹም ላይ የኪሩቦችን፣ የዘንባባ ዛፎችንና የፈኩ አበቦችን ምስል ቀረጸባቸው፤ በወርቅም ለበጣቸው፤ ደግሞም ወርቁን በኪሩቦቹና በዘንባባ ዛፎቹ ላይ ጠፈጠፈው። 33 ለቤተ መቅደሱ* መግቢያ የሚሆኑትንና የአንድ አራተኛው* ክፍል የሆኑትን የጥድ እንጨት መቃኖች የሠራው በዚሁ መንገድ ነበር። 34 እሱም ከጥድ እንጨት ሁለት በሮች ሠራ። ሁለት ታጣፊ ሳንቃዎች ያሉት አንዱ በር በመሽከርከሪያዎቹ ላይ፣ ሁለት ታጣፊ ሳንቃዎች ያሉት ሌላኛውም በር በመሽከርከሪያዎቹ ላይ ተገጥሞ ነበር።+ 35 እሱም ኪሩቦችን፣ የዘንባባ ዛፎችንና የፈኩ አበቦችን ምስል ቀረጸ፤ ቅርጾቹንም በወርቅ ለበጣቸው።

36 የውስጠኛውንም ግቢ+ ወደ ላይ በተነባበረ ሦስት ረድፍ ጥርብ ድንጋይና በአንድ ረድፍ የአርዘ ሊባኖስ ሳንቃ ሠራው።+

37 በ4ኛው ዓመት በዚፍ* ወር የይሖዋ ቤት መሠረት ተጣለ፤+ 38 በ11ኛው ዓመት በቡል* ወር (ማለትም በስምንተኛው ወር) የቤቱ እያንዳንዱ ነገር በንድፉ መሠረት ተሠርቶ ተጠናቀቀ።+ በመሆኑም ቤቱን ገንብቶ ለመጨረስ ሰባት ዓመት ፈጀበት።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ