የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ታቦቱን ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት (1-6)

      • ዳዊት የዘመረው የምስጋና መዝሙር (7-36)

        • “ይሖዋ ነገሠ!” (31)

      • በታቦቱ ፊት ማገልገል (37-43)

1 ዜና መዋዕል 16:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:1፤ 1ዜና 15:1
  • +2ሳሙ 6:17-19፤ 1ነገ 8:5

1 ዜና መዋዕል 16:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 1:3
  • +ዘሌ 3:1

1 ዜና መዋዕል 16:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ያስታውሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 18:2

1 ዜና መዋዕል 16:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 6:31, 39
  • +1ዜና 15:18
  • +1ዜና 15:21
  • +1ዜና 15:17, 19

1 ዜና መዋዕል 16:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 6:31, 39

1 ዜና መዋዕል 16:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 106:1
  • +መዝ 67:2፤ 105:1-6፤ ኢሳ 12:4

1 ዜና መዋዕል 16:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አስደናቂ ስለሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ተናገሩ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:1፤ ኤፌ 5:19
  • +መዝ 107:43

1 ዜና መዋዕል 16:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 22:32፤ ኢሳ 45:25፤ ኤር 9:24
  • +1ዜና 28:9፤ ፊልጵ 4:4

1 ዜና መዋዕል 16:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 5:4፤ ሶፎ 2:3
  • +መዝ 24:5, 6

1 ዜና መዋዕል 16:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 111:2-4

1 ዜና መዋዕል 16:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:8
  • +መዝ 135:4

1 ዜና መዋዕል 16:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:7
  • +መዝ 105:7-11

1 ዜና መዋዕል 16:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ያዘዘውን ቃል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:9

1 ዜና መዋዕል 16:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ 17:1, 2
  • +ዘፍ 26:3-5

1 ዜና መዋዕል 16:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 28:14

1 ዜና መዋዕል 16:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:7፤ 17:8፤ 35:12፤ ዘዳ 32:8

1 ዜና መዋዕል 16:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 34:30፤ ዘዳ 26:5፤ መዝ 105:12-15

1 ዜና መዋዕል 16:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:1፤ 46:6

1 ዜና መዋዕል 16:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 31:7, 42
  • +ዘፍ 12:17፤ 20:3

1 ዜና መዋዕል 16:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 20:7

1 ዜና መዋዕል 16:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:10፤ 96:1-6

1 ዜና መዋዕል 16:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11

1 ዜና መዋዕል 16:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:20፤ 1ቆሮ 8:4
  • +ኢሳ 44:24

1 ዜና መዋዕል 16:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክብርና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:26፤ መዝ 8:1
  • +1ጢሞ 1:11

1 ዜና መዋዕል 16:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 68:34፤ 96:7-13

1 ዜና መዋዕል 16:29

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከቅድስናው ግርማ የተነሳ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ይሖዋን አምልኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:58፤ ነህ 9:5፤ መዝ 148:13
  • +1ዜና 29:3-5፤ ማቴ 5:23
  • +ዘዳ 26:10

1 ዜና መዋዕል 16:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍሬያማ የሆነችው ምድር።”

  • *

    ወይም “ልትናወጥ፤ ልትነቃነቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 104:5፤ መክ 1:4

1 ዜና መዋዕል 16:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:1
  • +ራእይ 19:6

1 ዜና መዋዕል 16:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጥቷልና።”

1 ዜና መዋዕል 16:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 5:13፤ ሉቃስ 18:19
  • +መዝ 103:17፤ ኤር 31:3፤ ሰቆ 3:22

1 ዜና መዋዕል 16:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በውዳሴህ ሐሴት እንድናደርግ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 68:20
  • +መዝ 122:4
  • +ኢሳ 43:21

1 ዜና መዋዕል 16:36

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይሁን!”

1 ዜና መዋዕል 16:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:38፤ 2ዜና 13:11፤ ዕዝራ 3:4
  • +1ዜና 16:4-6
  • +1ዜና 15:16, 17

1 ዜና መዋዕል 16:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 12:28
  • +1ነገ 3:4

1 ዜና መዋዕል 16:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:39፤ 2ዜና 2:4

1 ዜና መዋዕል 16:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1
  • +1ዜና 16:4
  • +2ዜና 5:13፤ ዕዝራ 3:11

1 ዜና መዋዕል 16:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእውነተኛውን አምላክ መዝሙር መሣሪያዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 6:31, 33፤ 15:16, 17
  • +1ዜና 25:1, 3

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 16:11ነገ 8:1፤ 1ዜና 15:1
1 ዜና 16:12ሳሙ 6:17-19፤ 1ነገ 8:5
1 ዜና 16:2ዘሌ 1:3
1 ዜና 16:2ዘሌ 3:1
1 ዜና 16:4ዘኁ 18:2
1 ዜና 16:51ዜና 6:31, 39
1 ዜና 16:51ዜና 15:18
1 ዜና 16:51ዜና 15:21
1 ዜና 16:51ዜና 15:17, 19
1 ዜና 16:71ዜና 6:31, 39
1 ዜና 16:8መዝ 106:1
1 ዜና 16:8መዝ 67:2፤ 105:1-6፤ ኢሳ 12:4
1 ዜና 16:92ሳሙ 23:1፤ ኤፌ 5:19
1 ዜና 16:9መዝ 107:43
1 ዜና 16:10ዘሌ 22:32፤ ኢሳ 45:25፤ ኤር 9:24
1 ዜና 16:101ዜና 28:9፤ ፊልጵ 4:4
1 ዜና 16:11አሞጽ 5:4፤ ሶፎ 2:3
1 ዜና 16:11መዝ 24:5, 6
1 ዜና 16:12መዝ 111:2-4
1 ዜና 16:13ኢሳ 41:8
1 ዜና 16:13መዝ 135:4
1 ዜና 16:14መዝ 95:7
1 ዜና 16:14መዝ 105:7-11
1 ዜና 16:15ዘዳ 7:9
1 ዜና 16:16ዘፍ 15:18፤ 17:1, 2
1 ዜና 16:16ዘፍ 26:3-5
1 ዜና 16:17ዘፍ 28:14
1 ዜና 16:18ዘፍ 12:7፤ 17:8፤ 35:12፤ ዘዳ 32:8
1 ዜና 16:19ዘፍ 34:30፤ ዘዳ 26:5፤ መዝ 105:12-15
1 ዜና 16:20ዘፍ 20:1፤ 46:6
1 ዜና 16:21ዘፍ 31:7, 42
1 ዜና 16:21ዘፍ 12:17፤ 20:3
1 ዜና 16:22ዘፍ 20:7
1 ዜና 16:23መዝ 40:10፤ 96:1-6
1 ዜና 16:25ዘፀ 15:11
1 ዜና 16:26ኢሳ 45:20፤ 1ቆሮ 8:4
1 ዜና 16:26ኢሳ 44:24
1 ዜና 16:27ዘዳ 33:26፤ መዝ 8:1
1 ዜና 16:271ጢሞ 1:11
1 ዜና 16:28መዝ 68:34፤ 96:7-13
1 ዜና 16:29ዘዳ 28:58፤ ነህ 9:5፤ መዝ 148:13
1 ዜና 16:291ዜና 29:3-5፤ ማቴ 5:23
1 ዜና 16:29ዘዳ 26:10
1 ዜና 16:30መዝ 104:5፤ መክ 1:4
1 ዜና 16:31መዝ 97:1
1 ዜና 16:31ራእይ 19:6
1 ዜና 16:342ዜና 5:13፤ ሉቃስ 18:19
1 ዜና 16:34መዝ 103:17፤ ኤር 31:3፤ ሰቆ 3:22
1 ዜና 16:35መዝ 68:20
1 ዜና 16:35መዝ 122:4
1 ዜና 16:35ኢሳ 43:21
1 ዜና 16:37ዘፀ 29:38፤ 2ዜና 13:11፤ ዕዝራ 3:4
1 ዜና 16:371ዜና 16:4-6
1 ዜና 16:371ዜና 15:16, 17
1 ዜና 16:391ዜና 12:28
1 ዜና 16:391ነገ 3:4
1 ዜና 16:40ዘፀ 29:39፤ 2ዜና 2:4
1 ዜና 16:411ዜና 25:1
1 ዜና 16:411ዜና 16:4
1 ዜና 16:412ዜና 5:13፤ ዕዝራ 3:11
1 ዜና 16:421ዜና 6:31, 33፤ 15:16, 17
1 ዜና 16:421ዜና 25:1, 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 16:1-43

አንደኛ ዜና መዋዕል

16 የእውነተኛውን አምላክ ታቦት አምጥተው ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት፤+ ከዚያም የሚቃጠሉ መባዎችንና የኅብረት መሥዋዕቶችን በእውነተኛው አምላክ ፊት አቀረቡ።+ 2 ዳዊት የሚቃጠሉትን መባዎችና+ የኅብረት መሥዋዕቶቹን+ አቅርቦ ሲጨርስ ሕዝቡን በይሖዋ ስም ባረከ። 3 በተጨማሪም ለእስራኤላውያን ሁሉ፣ ለእያንዳንዱ ወንድና ሴት አንድ ዳቦ፣ አንድ የቴምር ጥፍጥፍና አንድ የዘቢብ ጥፍጥፍ አከፋፈለ። 4 ከዚያም የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን ያከብሩ፣* ያመሰግኑና ያወድሱ ዘንድ የተወሰኑ ሌዋውያንን በይሖዋ ታቦት ፊት እንዲያገለግሉ ሾመ።+ 5 መሪው አሳፍ+ ነበር፤ ከእሱ ቀጥሎ ዘካርያስ ሁለተኛ ሆኖ ተሾመ፤ የኢዔል፣ ሸሚራሞት፣ የሂኤል፣ ማቲትያህ፣ ኤልያብ፣ በናያህ፣ ኦቤድዔዶም እና የኢዔል+ ባለ አውታር መሣሪያዎችና በገና ይጫወቱ ነበር፤+ አሳፍ ደግሞ ሲምባል ይጫወት ነበር፤+ 6 ካህናቱ በናያህ እና ያሃዚኤል በእውነተኛው አምላክ የቃል ኪዳን ታቦት ፊት ዘወትር መለከት ይነፉ ነበር።

7 በዚያ ቀን ዳዊት ለመጀመሪያ ጊዜ ለይሖዋ የምስጋና መዝሙር በማቀናበር አሳፍና+ ወንድሞቹ እንዲዘምሩት ሰጣቸው፦

8 “ይሖዋን አመስግኑ፤+ ስሙን ጥሩ፤

ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+

9 ለእሱ ዘምሩ፤ የውዳሴም መዝሙር ዘምሩለት፤+

አስደናቂ በሆኑት ሥራዎቹ ሁሉ ላይ አሰላስሉ።*+

10 በቅዱስ ስሙ ተኩራሩ።+

ይሖዋን የሚፈልጉ ሰዎች፣ ልባቸው ሐሴት ያድርግ።+

11 ይሖዋንና ብርታቱን ፈልጉ።+

ፊቱን ሁልጊዜ እሹ።+

12 ያከናወናቸውን አስደናቂ ሥራዎች፣

ተአምራቱንና የተናገረውን ፍርድ አስታውሱ፤+

13 እናንተ የአገልጋዩ የእስራኤል ዘሮች፣+

እሱ የመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች፣+ ይህን አስታውሱ።

14 እሱ ይሖዋ አምላካችን ነው።+

ፍርዱ በመላው ምድር ላይ ነው።+

15 ቃል ኪዳኑን ለዘላለም አስቡ፤

የገባውን ቃል* እስከ ሺህ ትውልድ አስታውሱ፤+

16 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን፣+

ለይስሐቅም በመሐላ የገባውን ቃል አስቡ።+

17 ቃሉን ለያዕቆብ ድንጋጌ፣

ለእስራኤልም ዘላቂ ቃል ኪዳን አድርጎ አቋቋመ፤+

18 ‘የከነአንን ምድር

ርስትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ’ አለ።+

19 ይህን የተናገረው በቁጥር ጥቂት፣

አዎ፣ በጣም ጥቂት በነበራችሁ ጊዜ ነው፤ በምድሪቱም ላይ የባዕድ አገር ሰዎች ነበራችሁ።+

20 እነሱም ከአንዱ ብሔር ወደ ሌላው ብሔር፣

ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ሕዝብ ተንከራተቱ።+

21 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+

ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+

22 ‘የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤

በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ’ አላቸው።+

23 መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር!

ማዳኑን በየቀኑ አሳውቁ!+

24 ክብሩን በብሔራት፣

አስደናቂ ሥራዎቹንም በሕዝቦች ሁሉ መካከል አስታውቁ።

25 ይሖዋ ታላቅ ነውና፤ ደግሞም እጅግ ሊወደስ ይገባዋል።

ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ የሚፈራ ነው።+

26 የሌሎች ሕዝቦች አማልክት ሁሉ ከንቱ ናቸው፤+

ይሖዋ ግን ሰማያትን የሠራ አምላክ ነው።+

27 ሞገስና* ግርማ በፊቱ ናቸው፤+

ብርታትና ደስታ እሱ በሚኖርበት ስፍራ ይገኛሉ።+

28 እናንተ የሕዝብ ነገዶች፣ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ፤

ከክብሩና ከብርታቱ የተነሳ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ።+

29 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+

ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ።+

ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።*+

30 ምድር ሁሉ በፊቱ ተንቀጥቀጪ!

ምድር* በጽኑ ተመሥርታለች፤ ከቦታዋ ልትንቀሳቀስ* አትችልም።+

31 ሰማያት ሐሴት ያድርጉ፤ ምድርም ደስ ይበላት፤+

በብሔራት መካከል ‘ይሖዋ ነገሠ!’ ብላችሁ አስታውቁ።+

32 ባሕሩና በውስጡ ያለው ነገር ሁሉ የነጎድጓድ ድምፅ ያሰማ፤

መስኩና በላዩ ላይ ያለው ሁሉ ሐሴት ያድርግ።

33 የዱር ዛፎችም በይሖዋ ፊት እልል ይበሉ፤

እሱ በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነውና።*

34 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

35 እንዲህም በሉ፦ ‘አዳኝ አምላካችን ሆይ፣ አድነን፤+

ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እንድናቀርብ፣+

አንተንም በማወደስ ሐሴት እንድናደርግ፣*+

ከብሔራት ሰብስበን፤ ከእነሱም ታደገን።

36 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ

ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ።’”

ሕዝቡም ሁሉ “አሜን!”* አሉ፤ ይሖዋንም አወደሱ።

37 ከዚያም ዳዊት በዕለታዊው ልማድ መሠረት+ በታቦቱ ፊት ዘወትር እንዲያገለግሉ+ አሳፍንና+ ወንድሞቹን በዚያ በይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው። 38 ኦቤድዔዶምና 68 ወንድሞቹ እንዲሁም የየዱቱን ልጅ ኦቤድዔዶምና ሆሳ በር ጠባቂዎች ነበሩ፤ 39 ካህኑ ሳዶቅና+ አብረውት የሚያገለግሉት ካህናት ደግሞ በገባኦን በሚገኘው ከፍ ያለ ቦታ፣+ በይሖዋ የማደሪያ ድንኳን ፊት ነበሩ፤ 40 ይህም የሆነው የሚቃጠል መባ በሚቀርብበት መሠዊያ ላይ ዘወትር ጠዋትና ማታ ለይሖዋ የሚቃጠል መባ እንዲያቀርቡና ይሖዋ ለእስራኤል በሰጠው ትእዛዝ መሠረት በሕጉ ላይ የሰፈረውን ሁሉ እንዲፈጽሙ ነው።+ 41 ይሖዋን ያመሰግኑ ዘንድ ሄማን እና የዱቱን+ እንዲሁም በስም ተጠቅሰው የተመረጡት የቀሩት ሰዎች ከእነሱ ጋር ነበሩ፤+ ምክንያቱም “ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል”፤+ 42 ደግሞም መለከት፣ ሲምባልና እውነተኛውን አምላክ ለማወደስ የሚያገለግሉ የሙዚቃ መሣሪያዎችን* ይጫወቱ ዘንድ ሄማን+ እና የዱቱን ከእነሱ ጋር ነበሩ፤ የየዱቱን+ ወንዶች ልጆች ደግሞ በር ላይ ተመድበው ነበር። 43 ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ዳዊትም ቤተሰቡን ለመባረክ ወደ ቤቱ ሄደ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ