የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት ለቤተ መቅደሱ ግንባታ ያደረገው ዝግጅት (1-5)

      • ዳዊት ለሰለሞን መመሪያ ሰጠው (6-16)

      • መኳንንቱ ሰለሞንን እንዲረዱት ታዘዙ (17-19)

1 ዜና መዋዕል 22:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5, 6፤ 2ሳሙ 24:18፤ 2ዜና 3:1

1 ዜና መዋዕል 22:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:20, 21፤ 2ዜና 2:17, 18
  • +1ነገ 5:15, 17፤ 6:7፤ 7:9

1 ዜና መዋዕል 22:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 7:47

1 ዜና መዋዕል 22:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:11
  • +1ነገ 5:6, 8
  • +2ዜና 2:3

1 ዜና መዋዕል 22:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አልበሰለም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:7
  • +2ዜና 2:5
  • +ሐጌ 2:3
  • +መዝ 68:29

1 ዜና መዋዕል 22:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5, 6፤ 2ሳሙ 7:2፤ መዝ 132:3-5

1 ዜና መዋዕል 22:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 17:4

1 ዜና መዋዕል 22:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የእረፍት።”

  • *

    “ሰላም” የሚል ትርጉም ካለው የዕብራይስጥ ቃል የተገኘ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:5
  • +2ሳሙ 7:12, 13፤ 1ነገ 4:25፤ 5:4
  • +2ሳሙ 12:24
  • +መዝ 72:7

1 ዜና መዋዕል 22:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:5
  • +2ሳሙ 7:14፤ ዕብ 1:5
  • +1ዜና 17:12-14፤ መዝ 89:35, 36

1 ዜና መዋዕል 22:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 28:20

1 ዜና መዋዕል 22:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:6
  • +2ዜና 1:10፤ መዝ 72:1

1 ዜና መዋዕል 22:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:37፤ 1ዜና 28:7
  • +ዘዳ 12:1፤ 17:18, 19፤ ኢያሱ 1:8፤ 1ነገ 2:3፤ 1ዜና 28:7፤ መዝ 19:8, 11
  • +ኢያሱ 1:6, 9፤ 1ዜና 28:20

1 ዜና መዋዕል 22:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ታላንት 34.2 ኪሎ ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:6, 7
  • +1ዜና 29:2-4

1 ዜና መዋዕል 22:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:17፤ 6:7፤ 7:9
  • +1ነገ 7:13, 14

1 ዜና መዋዕል 22:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 22:3
  • +2ዜና 1:1

1 ዜና መዋዕል 22:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:29፤ 2ዜና 20:3፤ ዳን 9:3
  • +1ነገ 8:6, 21
  • +ዘዳ 12:21፤ 1ነገ 8:29፤ 9:3
  • +1ነገ 6:1

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 22:1ዘዳ 12:5, 6፤ 2ሳሙ 24:18፤ 2ዜና 3:1
1 ዜና 22:21ነገ 9:20, 21፤ 2ዜና 2:17, 18
1 ዜና 22:21ነገ 5:15, 17፤ 6:7፤ 7:9
1 ዜና 22:31ነገ 7:47
1 ዜና 22:42ሳሙ 5:11
1 ዜና 22:41ነገ 5:6, 8
1 ዜና 22:42ዜና 2:3
1 ዜና 22:51ነገ 3:7
1 ዜና 22:52ዜና 2:5
1 ዜና 22:5ሐጌ 2:3
1 ዜና 22:5መዝ 68:29
1 ዜና 22:7ዘዳ 12:5, 6፤ 2ሳሙ 7:2፤ መዝ 132:3-5
1 ዜና 22:81ዜና 17:4
1 ዜና 22:91ዜና 28:5
1 ዜና 22:92ሳሙ 7:12, 13፤ 1ነገ 4:25፤ 5:4
1 ዜና 22:92ሳሙ 12:24
1 ዜና 22:9መዝ 72:7
1 ዜና 22:101ነገ 5:5
1 ዜና 22:102ሳሙ 7:14፤ ዕብ 1:5
1 ዜና 22:101ዜና 17:12-14፤ መዝ 89:35, 36
1 ዜና 22:111ዜና 28:20
1 ዜና 22:12ዘዳ 4:6
1 ዜና 22:122ዜና 1:10፤ መዝ 72:1
1 ዜና 22:13ዘሌ 19:37፤ 1ዜና 28:7
1 ዜና 22:13ዘዳ 12:1፤ 17:18, 19፤ ኢያሱ 1:8፤ 1ነገ 2:3፤ 1ዜና 28:7፤ መዝ 19:8, 11
1 ዜና 22:13ኢያሱ 1:6, 9፤ 1ዜና 28:20
1 ዜና 22:141ዜና 29:6, 7
1 ዜና 22:141ዜና 29:2-4
1 ዜና 22:151ነገ 5:17፤ 6:7፤ 7:9
1 ዜና 22:151ነገ 7:13, 14
1 ዜና 22:161ዜና 22:3
1 ዜና 22:162ዜና 1:1
1 ዜና 22:19ዘዳ 4:29፤ 2ዜና 20:3፤ ዳን 9:3
1 ዜና 22:191ነገ 8:6, 21
1 ዜና 22:19ዘዳ 12:21፤ 1ነገ 8:29፤ 9:3
1 ዜና 22:191ነገ 6:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 22:1-19

አንደኛ ዜና መዋዕል

22 ከዚያም ዳዊት “የእውነተኛው አምላክ የይሖዋ ቤት በዚህ ይሆናል፤ ለእስራኤል የሚቃጠል መባ የሚቀርብበት መሠዊያም በዚሁ ይቆማል” አለ።+

2 ዳዊት በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የባዕድ አገር ሰዎች+ እንዲሰበስቡ አዘዘ፤ የእውነተኛውን አምላክ ቤት ለመገንባት የሚያስፈልጉትንም ድንጋዮች እንዲጠርቡ ድንጋይ ጠራቢዎች አድርጎ መደባቸው።+ 3 በተጨማሪም ዳዊት ለመግቢያዎቹ በሮች የሚያስፈልጉ ምስማሮችንና ማጠፊያዎችን ለመሥራት የሚያገለግል ከፍተኛ መጠን ያለው ብረት አዘጋጀ፤ ደግሞም ከብዛቱ የተነሳ ሊመዘን የማይችል መዳብ አከማቸ፤+ 4 ከዚህም ሌላ ስፍር ቁጥር የሌለው ከአርዘ ሊባኖስ የተሠራ ሳንቃ+ አዘጋጀ፤ ሲዶናውያንና+ ጢሮሳውያን+ ከአርዘ ሊባኖስ የተዘጋጀ ብዛት ያለው ሳንቃ ለዳዊት አምጥተውለት ነበርና። 5 ዳዊትም እንዲህ አለ፦ “ልጄ ሰለሞን ገና ወጣት ነው፤ ተሞክሮም የለውም፤*+ ለይሖዋ የሚሠራው ቤት ደግሞ እጅግ የሚያምር+ ከመሆኑ የተነሳ ዝናውም ሆነ ውበቱ+ በመላው ምድር የታወቀ ይሆናል።+ ስለዚህ የሚያስፈልገውን ነገር አዘጋጅለታለሁ።” በመሆኑም ዳዊት ከመሞቱ በፊት ለሥራው የሚያስፈልጉትን ነገሮች በብዛት አዘጋጀ።

6 በተጨማሪም ልጁን ሰለሞንን ጠርቶ ለእስራኤል አምላክ ለይሖዋ፣ ቤት እንዲሠራ አዘዘው። 7 ዳዊት ልጁን ሰለሞንን እንዲህ አለው፦ “እኔ በበኩሌ ለአምላኬ ለይሖዋ ስም፣ ቤት ለመሥራት ከልብ ተመኝቼ ነበር።+ 8 ሆኖም የይሖዋ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ ‘አንተ እጅግ ብዙ ደም አፍስሰሃል፤ ታላላቅ ጦርነቶችንም አድርገሃል። በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም ስላፈሰስክ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራልኝም።+ 9 እነሆ፣ የሰላም* ሰው የሚሆን ወንድ ልጅ ትወልዳለህ፤+ በዙሪያውም ካሉት ጠላቶቹ በሙሉ እረፍት እሰጠዋለሁ፤+ ስሙ ሰለሞን*+ ይባላልና፤ በእሱም ዘመን ለእስራኤል ሰላምና ጸጥታ እሰጣለሁ።+ 10 ለስሜ ቤት የሚሠራልኝ እሱ ነው።+ እሱ ልጄ ይሆናል፤ እኔም አባቱ እሆናለሁ።+ የንግሥናውን ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ።’+

11 “አሁንም ልጄ ሆይ፣ ይሖዋ ከአንተ ጋር ይሁን፤ ስለ አንተም በተናገረው መሠረት ተሳክቶልህ የአምላክህን የይሖዋን ቤት ለመሥራት ያብቃህ።+ 12 ብቻ ይሖዋ በእስራኤል ላይ ሲሾምህ የአምላክህን የይሖዋን ሕግ እንድትጠብቅ+ የማመዛዘንና የማስተዋል ችሎታ ይስጥህ።+ 13 ደግሞም ይሖዋ እስራኤልን በተመለከተ ሙሴን ያዘዘውን ሥርዓትና+ ድንጋጌ በጥንቃቄ ብትጠብቅ ይሳካልሃል።+ ደፋርና ብርቱ ሁን። አትፍራ ወይም አትሸበር።+ 14 እነሆ፣ እኔ ለይሖዋ ቤት 100,000 ታላንት* ወርቅና 1,000,000 ታላንት ብር እንዲሁም ከብዛቱ የተነሳ ሊመዘን የማይችል መዳብና ብረት+ ለማዘጋጀት ብዙ ደክሜአለሁ፤ ደግሞም ሳንቃና ድንጋይ አዘጋጅቻለሁ፤+ አንተም በዚያ ላይ ትጨምርበታለህ። 15 ከአንተም ጋር ብዙ ሠራተኞች፣ ድንጋይ ጠራቢዎች፣ ግንበኞች፣+ አናጺዎችና በተለያዩ ሙያዎች የተካኑ ሠራተኞች አሉ።+ 16 ወርቁ፣ ብሩ፣ መዳቡና ብረቱ ስፍር ቁጥር የለውም።+ በል ሥራውን ጀምር፤ ይሖዋም ከአንተ ጋር ይሁን።”+

17 ከዚያም ዳዊት የእስራኤል መኳንንት ሁሉ ልጁን ሰለሞንን እንዲረዱት እንዲህ ሲል አዘዛቸው፦ 18 “አምላካችሁ ይሖዋ ከእናንተ ጋር አይደለም? በዙሪያችሁ ካሉት ጠላቶቻችሁ ሁሉስ እረፍት አልሰጣችሁም? የምድሪቱን ነዋሪዎች በእጄ አሳልፎ ሰጥቷቸዋልና፤ ምድሪቱም በይሖዋና በሕዝቡ ፊት ተገዝታለች። 19 አሁንም በሙሉ ልባችሁና በሙሉ ነፍሳችሁ* አምላካችሁን ይሖዋን ጠይቁ፤+ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦትና የእውነተኛውን አምላክ የተቀደሱ ዕቃዎች+ ለይሖዋ ስም+ ወደሚሠራው ቤት እንድታመጡ የእውነተኛውን አምላክ የይሖዋን መቅደስ መሥራት ጀምሩ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ