የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 121
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ሕዝቡን ይጠብቃል

        • ‘እርዳታ የማገኘው ከይሖዋ ነው’ (2)

        • ይሖዋ ፈጽሞ አያንቀላፋም (3, 4)

መዝሙር 121:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 125:2

መዝሙር 121:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 46:1፤ ኢሳ 41:13፤ ኤር 20:11፤ ዕብ 13:6

መዝሙር 121:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እሱ እግርህ እንዲውተረተር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 91:11, 12፤ ምሳሌ 3:26

መዝሙር 121:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 27:3፤ 40:28

መዝሙር 121:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:8፤ 109:31
  • +መዝ 91:1፤ ኢሳ 25:4

መዝሙር 121:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:10፤ ራእይ 7:16
  • +መዝ 91:5, 6

መዝሙር 121:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስህን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 91:10፤ ምሳሌ 12:21
  • +መዝ 97:10፤ 145:20

መዝሙር 121:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 121:1መዝ 125:2
መዝ. 121:2መዝ 46:1፤ ኢሳ 41:13፤ ኤር 20:11፤ ዕብ 13:6
መዝ. 121:3መዝ 91:11, 12፤ ምሳሌ 3:26
መዝ. 121:4ኢሳ 27:3፤ 40:28
መዝ. 121:5መዝ 16:8፤ 109:31
መዝ. 121:5መዝ 91:1፤ ኢሳ 25:4
መዝ. 121:6ኢሳ 49:10፤ ራእይ 7:16
መዝ. 121:6መዝ 91:5, 6
መዝ. 121:7መዝ 91:10፤ ምሳሌ 12:21
መዝ. 121:7መዝ 97:10፤ 145:20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 121:1-8

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር።

121 ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሳለሁ።+

እርዳታ የማገኘው ከየት ነው?

 2 እኔን የሚረዳኝ

ሰማይንና ምድርን የሠራው ይሖዋ ነው።+

 3 እሱ እግርህ እንዲንሸራተት* ፈጽሞ አይፈቅድም።+

ጠባቂህ በጭራሽ አያንቀላፋም።

 4 እነሆ፣ እስራኤልን የሚጠብቀው፣

ፈጽሞ አያንቀላፋም፤ ደግሞም አይተኛም።+

 5 ይሖዋ ይጠብቅሃል።

ይሖዋ በቀኝህ ሆኖ+ ይጋርድሃል።+

 6 ቀን ፀሐይ አይመታህም፤+

ሌሊትም ጨረቃ አይጎዳህም።+

 7 ይሖዋ ከማንኛውም ጉዳት ይጠብቅሃል።+

እሱ ሕይወትህን* ይጠብቃል።+

 8 ይሖዋ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣

በምታደርገው ነገር ሁሉ ይጠብቅሃል።*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ