የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 136
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

        • ሰማይንና ምድርን በጥበብ ሠራ (5, 6)

        • ፈርዖን ቀይ ባሕር ውስጥ ሞተ (15)

        • አምላክ የተጨነቁትን ያስታውሳል (23)

        • “ሕይወት ላለው ሁሉ ምግብ ይሰጣል” (25)

መዝሙር 136:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 18:19
  • +2ዜና 7:3፤ 20:21፤ መዝ 106:1፤ 107:1

መዝሙር 136:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:9፤ ዳን 2:47

መዝሙር 136:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11፤ ራእይ 15:3
  • +መዝ 103:17

መዝሙር 136:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በማስተዋል ሠራ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:36፤ ምሳሌ 3:19, 20

መዝሙር 136:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:9፤ መዝ 24:1, 2

መዝሙር 136:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:14

መዝሙር 136:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንዲገዛ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:16፤ ኤር 31:35

መዝሙር 136:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንዲገዙ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 8:3

መዝሙር 136:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:29

መዝሙር 136:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:51

መዝሙር 136:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:14

መዝሙር 136:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በታተነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21

መዝሙር 136:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:29

መዝሙር 136:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:27, 28

መዝሙር 136:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:18፤ 15:22

መዝሙር 136:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 12:7, 8

መዝሙር 136:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:21-24

መዝሙር 136:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:33-35

መዝሙር 136:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:33

መዝሙር 136:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:36
  • +ነህ 9:32

መዝሙር 136:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:9፤ 6:9

መዝሙር 136:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለሥጋ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 145:15፤ 147:9

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 136:1ሉቃስ 18:19
መዝ. 136:12ዜና 7:3፤ 20:21፤ መዝ 106:1፤ 107:1
መዝ. 136:2መዝ 97:9፤ ዳን 2:47
መዝ. 136:4ዘፀ 15:11፤ ራእይ 15:3
መዝ. 136:4መዝ 103:17
መዝ. 136:5ኢዮብ 38:36፤ ምሳሌ 3:19, 20
መዝ. 136:6ዘፍ 1:9፤ መዝ 24:1, 2
መዝ. 136:7ዘፍ 1:14
መዝ. 136:8ዘፍ 1:16፤ ኤር 31:35
መዝ. 136:9መዝ 8:3
መዝ. 136:10ዘፀ 12:29
መዝ. 136:11ዘፀ 12:51
መዝ. 136:12ዘፀ 13:14
መዝ. 136:13ዘፀ 14:21
መዝ. 136:14ዘፀ 14:29
መዝ. 136:15ዘፀ 14:27, 28
መዝ. 136:16ዘፀ 13:18፤ 15:22
መዝ. 136:17ኢያሱ 12:7, 8
መዝ. 136:19ዘኁ 21:21-24
መዝ. 136:20ዘኁ 21:33-35
መዝ. 136:21ዘኁ 32:33
መዝ. 136:23ዘዳ 32:36
መዝ. 136:23ነህ 9:32
መዝ. 136:24መሳ 3:9፤ 6:9
መዝ. 136:25መዝ 145:15፤ 147:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 136:1-26

መዝሙር

136 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

 2 ለአማልክት አምላክ+ ምስጋና አቅርቡ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

 3 ለጌቶች ጌታ ምስጋና አቅርቡ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

 4 እሱ ብቻ አስደናቂ የሆኑ ታላላቅ ነገሮች ይሠራል፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።+

 5 ሰማያትን በጥበብ ሠራ፤*+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

 6 ምድርን በውኃዎች ላይ ዘረጋ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

 7 ታላላቅ ብርሃናትን ሠራ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤

 8 ፀሐይ በቀን እንዲያይል* አደረገ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤

 9 ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲያይሉ* አደረገ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

10 የግብፅን በኩር ቀሰፈ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

11 እስራኤልን ከመካከላቸው አወጣ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤

12 በኃያል እጅና በተዘረጋ ክንድ ይህን አድርጓል፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

13 ቀይ ባሕርን ለሁለት ከፈለ፤*+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

14 እስራኤል በመካከሉ እንዲያልፍ አደረገ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

15 ፈርዖንንና ሠራዊቱን ቀይ ባሕር ውስጥ ወረወረ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

16 ሕዝቡን በምድረ በዳ መራ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

17 ታላላቅ ነገሥታትን መታ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

18 ኃያላን ነገሥታትን ገደለ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤

19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን+ ገደለ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤

20 የባሳንንም ንጉሥ ኦግን+ ገደለ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

21 ምድራቸውን ርስት አድርጎ ሰጠ፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና፤

22 ለአገልጋዩ ለእስራኤል ርስት አድርጎ አወረሰ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

23 መንፈሳችን ተደቁሶ በነበረበት ጊዜ አስታወሰን፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።+

24 ከጠላቶቻችን እጅ ይታደገን ነበር፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

25 ሕይወት ላለው* ሁሉ ምግብ ይሰጣል፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

26 ለሰማያት አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ