የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በይሖዋ ድንኳን የሚስተናገድ ማን ነው?

        • በልቡ እውነትን ይናገራል (2)

        • ስም አያጠፋም (3)

        • “ጉዳት ላይ ሊጥለው ቢችልም እንኳ ቃሉን አያጥፍም” (4)

መዝሙር 15:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:6፤ 24:3, 4

መዝሙር 15:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በንጹሕ አቋም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 1:1
  • +ኢሳ 33:15, 16፤ ሥራ 10:34, 35
  • +ምሳሌ 3:32፤ ኤፌ 4:25

መዝሙር 15:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወዳጆቹን አያሳፍርም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:16፤ መዝ 101:5፤ ምሳሌ 20:19
  • +ምሳሌ 14:21፤ ሮም 12:17
  • +ዘፀ 23:1

መዝሙር 15:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መሐላውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አስ 3:2
  • +ኢያሱ 9:18-20፤ መሳ 11:34, 35፤ መዝ 50:14፤ ማቴ 5:33

መዝሙር 15:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈጽሞ አይንገዳገድም (አይውተረተርም)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:25
  • +ዘፀ 23:8
  • +መዝ 16:7, 8፤ ምሳሌ 12:3፤ 2ጴጥ 1:10

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 15:1መዝ 2:6፤ 24:3, 4
መዝ. 15:2መዝ 1:1
መዝ. 15:2ኢሳ 33:15, 16፤ ሥራ 10:34, 35
መዝ. 15:2ምሳሌ 3:32፤ ኤፌ 4:25
መዝ. 15:3ዘሌ 19:16፤ መዝ 101:5፤ ምሳሌ 20:19
መዝ. 15:3ምሳሌ 14:21፤ ሮም 12:17
መዝ. 15:3ዘፀ 23:1
መዝ. 15:4አስ 3:2
መዝ. 15:4ኢያሱ 9:18-20፤ መሳ 11:34, 35፤ መዝ 50:14፤ ማቴ 5:33
መዝ. 15:5ዘፀ 22:25
መዝ. 15:5ዘፀ 23:8
መዝ. 15:5መዝ 16:7, 8፤ ምሳሌ 12:3፤ 2ጴጥ 1:10
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 15:1-5

መዝሙር

የዳዊት ማህሌት።

15 ይሖዋ ሆይ፣ በድንኳንህ ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገድ ማን ነው?

በተቀደሰ ተራራህ የሚኖር ማን ነው?+

 2 ያለነቀፋ* የሚመላለስ፣+

ትክክል የሆነውን የሚያደርግ፣+

በልቡም እውነትን የሚናገር ሰው ነው።+

 3 በአንደበቱ ስም አያጠፋም፤+

በባልንጀራው ላይ መጥፎ ነገር አይሠራም፤+

የወዳጆቹንም ስም አያጎድፍም።*+

 4 ነውረኛ የሆነን ሰው ሁሉ ይንቃል፤+

ይሖዋን የሚፈሩትን ግን ያከብራል።

ጉዳት ላይ ሊጥለው ቢችልም እንኳ ቃሉን* አያጥፍም።+

 5 ገንዘቡን በወለድ አያበድርም፤+

ንጹሕ የሆነውን ሰው ለመወንጀልም ጉቦ አይቀበልም።+

እነዚህን ነገሮች የሚያደርግ ሰው ሁሉ ፈጽሞ አይናወጥም።*+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ