የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 150
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • እስትንፋስ ያለው ሁሉ ያህን ያወድስ

        • ሃሌሉያህ! (1, 6)

መዝሙር 150:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

  • *

    ወይም “ስለ ብርታቱ በሚመሠክረው ሰማይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 19:6
  • +መዝ 116:19
  • +መዝ 19:1

መዝሙር 150:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:15፤ ራእይ 15:3
  • +ዘዳ 3:24፤ መዝ 145:3

መዝሙር 150:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 81:3
  • +1ዜና 15:28

መዝሙር 150:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:20
  • +መዝ 92:1, 3፤ 144:9
  • +1ሳሙ 10:5

መዝሙር 150:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል፣ እርስ በርሱ ሲጋጭ ኃይለኛ ድምፅ የሚያወጣን ክብ ቅርጽ ያለው ከብረት የተሠራ የሙዚቃ መሣሪያ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 6:5፤ 1ዜና 15:19፤ 16:5

መዝሙር 150:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 5:13

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 150:1ራእይ 19:6
መዝ. 150:1መዝ 116:19
መዝ. 150:1መዝ 19:1
መዝ. 150:2መዝ 107:15፤ ራእይ 15:3
መዝ. 150:2ዘዳ 3:24፤ መዝ 145:3
መዝ. 150:3መዝ 81:3
መዝ. 150:31ዜና 15:28
መዝ. 150:4ዘፀ 15:20
መዝ. 150:4መዝ 92:1, 3፤ 144:9
መዝ. 150:41ሳሙ 10:5
መዝ. 150:52ሳሙ 6:5፤ 1ዜና 15:19፤ 16:5
መዝ. 150:6ራእይ 5:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 150:1-6

መዝሙር

150 ያህን አወድሱ!*+

አምላክን በተቀደሰ ስፍራው አወድሱት።+

ብርታቱን በሚያሳየው ጠፈር* አወድሱት።+

 2 ስለ ብርቱ ሥራዎቹ አወድሱት።+

ወደር የለሽ ስለሆነው ታላቅነቱ አወድሱት።+

 3 በቀንደ መለከት+ ድምፅ አወድሱት።

በባለ አውታር መሣሪያና በበገና አወድሱት።+

 4 በአታሞና+ በሽብሸባ አወድሱት።

በባለ አውታር መሣሪያና+ በዋሽንት+ አወድሱት።

 5 በሚያስተጋባ ሲምባል* አወድሱት።

ኃይለኛ ድምፅ በሚያወጣ ሲምባል+ አወድሱት።

 6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ ያህን ያወድስ።

ያህን አወድሱ!*+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ