መዝሙር
ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት።
2 የልቡን ፍላጎት አሟልተህለታል፤+
የከንፈሩንም ልመና አልከለከልከውም። (ሴላ)
5 የማዳን ሥራህ ታላቅ ክብር ያስገኝለታል።+
ሞገስና ግርማ አጎናጸፍከው።
8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ይይዛቸዋል፤
ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ይይዛቸዋል።
9 በተወሰነው ጊዜ ትኩረትህን በእነሱ ላይ ስታደርግ እሳት እንደሚንቀለቀልበት ምድጃ ታደርጋቸዋለህ።
ይሖዋ በቁጣው ይውጣቸዋል፤ እሳትም ይበላቸዋል።+
10 የሆዳቸውን ፍሬ ከምድር ገጽ፣
ዘራቸውንም ከሰው ልጆች መካከል ታጠፋለህ።
13 ይሖዋ ሆይ፣ በብርታትህ ተነስ።
ለኃያልነትህ የውዳሴ መዝሙር እንዘምራለን።