የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፀአት የመጽሐፉ ይዘት

      • አሥረኛው መቅሰፍት እንደሚመጣ ተነገረ (1-10)

        • እስራኤላውያን ከግብፃውያን ላይ ስጦታ እንዲጠይቁ ተነገራቸው (2)

ዘፀአት 11:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:34
  • +ዘፀ 12:31, 32

ዘፀአት 11:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:21, 22፤ 12:35, 36፤ መዝ 105:37

ዘፀአት 11:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:29

ዘፀአት 11:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 4:22, 23፤ መዝ 78:51፤ 105:36፤ 136:10፤ ዕብ 11:28
  • +ዘፀ 12:12

ዘፀአት 11:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:30

ዘፀአት 11:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ምላሱን አያሾልም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 8:22፤ 9:3, 4፤ 10:23፤ 12:13

ዘፀአት 11:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:33

ዘፀአት 11:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 7:3
  • +ዘፀ 3:19፤ 7:4፤ ሮም 9:17, 18

ዘፀአት 11:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 135:9
  • +ዘፀ 4:21፤ 9:15, 16፤ 10:20

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፀ. 11:1ዘዳ 4:34
ዘፀ. 11:1ዘፀ 12:31, 32
ዘፀ. 11:2ዘፀ 3:21, 22፤ 12:35, 36፤ መዝ 105:37
ዘፀ. 11:4ዘፀ 12:29
ዘፀ. 11:5ዘፀ 4:22, 23፤ መዝ 78:51፤ 105:36፤ 136:10፤ ዕብ 11:28
ዘፀ. 11:5ዘፀ 12:12
ዘፀ. 11:6ዘፀ 12:30
ዘፀ. 11:7ዘፀ 8:22፤ 9:3, 4፤ 10:23፤ 12:13
ዘፀ. 11:8ዘፀ 12:33
ዘፀ. 11:9ዘፀ 7:3
ዘፀ. 11:9ዘፀ 3:19፤ 7:4፤ ሮም 9:17, 18
ዘፀ. 11:10መዝ 135:9
ዘፀ. 11:10ዘፀ 4:21፤ 9:15, 16፤ 10:20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፀአት 11:1-10

ዘፀአት

11 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “በፈርዖንና በግብፅ ላይ አንድ ተጨማሪ መቅሰፍት አመጣለሁ። ከዚያ በኋላ ከዚህ እንድትሄዱ ይለቃችኋል።+ ደግሞም በሚለቃችሁ ጊዜ አንዳችሁንም ሳያስቀር ከዚህ ያባርራችኋል።+ 2 እንግዲህ አሁን ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ ሁሉ ከየጎረቤቶቻቸው የብርና የወርቅ ዕቃዎችን እንዲጠይቁ ለሕዝቡ ንገር።”+ 3 ይሖዋም ለሕዝቡ በግብፃውያን ፊት ሞገስ ሰጣቸው። ሙሴ ራሱም ቢሆን በፈርዖን አገልጋዮችና በሕዝቡ ፊት በግብፅ ምድር እጅግ የተከበረ ሰው ሆኖ ነበር።

4 ሙሴም እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኩለ ሌሊት ገደማ በግብፅ መሃል እወጣለሁ፤+ 5 በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው ከፈርዖን የበኩር ልጅ አንስቶ የወፍጮ መጅ እስከምትገፋው ባሪያ የበኩር ልጅ ድረስ በግብፅ ምድር ያለ በኩር ሁሉ ይሞታል፤+ የእንስሳም በኩር ሁሉ ይሞታል።+ 6 በመላው የግብፅ ምድርም ከዚያ በፊት በጭራሽ ሆኖ የማያውቅ ከዚያ በኋላም ፈጽሞ ዳግመኛ የማይከሰት ታላቅ ዋይታ ይሆናል።+ 7 ሆኖም ይሖዋ በግብፃውያንና በእስራኤላውያን መካከል ልዩነት ማድረግ እንደሚችል እንድታውቁ በእስራኤላውያን ላይ፣ በሰዎቹም ሆነ በእንስሶቻቸው ላይ ውሻ እንኳ አይጮኽም።’*+ 8 አገልጋዮችህም ሁሉ ወደ እኔ ወርደው ‘አንተም ሆንክ አንተን የሚከተሉ ሰዎች ሁሉ ከዚህ ሂዱልን’ በማለት ይሰግዱልኛል።+ ከዚያ በኋላም እወጣለሁ።” ሙሴም ይህን ተናግሮ በታላቅ ቁጣ ከፈርዖን ፊት ወጣ።

9 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን “ተአምራቶቼ በግብፅ ምድር ላይ እንዲበዙ+ ፈርዖን እናንተን አይሰማችሁም” አለው።+ 10 ሙሴና አሮንም እነዚህን ሁሉ ተአምራት በፈርዖን ፊት ፈጸሙ፤+ ሆኖም ይሖዋ የፈርዖን ልብ እንዲደነድን ስለፈቀደ ፈርዖን እስራኤላውያን ከምድሩ እንዲሄዱ ለመልቀቅ ፈቃደኛ አልሆነም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ