የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፀአት የመጽሐፉ ይዘት

      • ለእስራኤላውያን የተሰጡ ድንጋጌዎች (1-19)

        • ከሐቀኝነትና ፍትሐዊ ከመሆን ጋር በተያያዘ (1-9)

        • ከሰንበትና ከበዓላት ጋር በተያያዘ (10-19)

      • እስራኤላውያንን የሚመራቸው መልአክ (20-26)

      • ምድሩን መውረስና ወሰን መከለል (27-33)

ዘፀአት 23:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አታንሳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:16፤ ምሳሌ 6:16, 19
  • +ዘዳ 19:18, 19፤ ምሳሌ 19:5

ዘፀአት 23:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በብዙኃኑ ዘንድ ተቀባይነት ያለው።”

ዘፀአት 23:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:15

ዘፀአት 23:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 25:21፤ 1ተሰ 5:15

ዘፀአት 23:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 22:4፤ ሉቃስ 6:27፤ ሮም 12:21

ዘፀአት 23:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:19፤ 2ዜና 19:7

ዘፀአት 23:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቃል።”

  • *

    ወይም “ክፉውን ሰው በነፃ ስለማልለቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 17:15፤ ሮም 1:18፤ 2:6

ዘፀአት 23:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 7:7

ዘፀአት 23:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የባዕድ አገር ሰውን ሕይወት (ነፍስ)።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:34

ዘፀአት 23:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 25:3, 4

ዘፀአት 23:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:9, 10፤ ዘዳ 5:14

ዘፀአት 23:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:9
  • +ዘዳ 12:3፤ ኢያሱ 23:6, 7

ዘፀአት 23:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:16

ዘፀአት 23:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 23:6፤ ሉቃስ 22:7
  • +ዘፀ 12:18
  • +ዘዳ 16:17

ዘፀአት 23:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የሳምንታት በዓል ወይም ጴንጤቆስጤ በመባልም ይታወቃል።

  • *

    የዳስ (የማደሪያ ድንኳን) በዓል በመባልም ይታወቃል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 28:26፤ ዘዳ 16:9, 10፤ ሥራ 2:1
  • +ዘዳ 16:13፤ ነህ 8:14፤ ዮሐ 7:2

ዘፀአት 23:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ወንዶች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5, 6

ዘፀአት 23:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 18:8, 12፤ 1ቆሮ 15:20
  • +ዘዳ 14:21፤ ምሳሌ 12:10

ዘፀአት 23:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:19፤ ዘኁ 20:16

ዘፀአት 23:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:35፤ ኢያሱ 24:19

ዘፀአት 23:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:11፤ ኢያሱ 5:13, 14፤ 24:8

ዘፀአት 23:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:5፤ ዘሌ 18:3፤ ዘዳ 12:30፤ 2ዜና 33:2
  • +ዘፀ 20:3፤ ዘኁ 33:52

ዘፀአት 23:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:13፤ 10:12፤ ኢያሱ 22:5፤ ማቴ 4:10
  • +ዘዳ 7:13
  • +ዘዳ 7:15

ዘፀአት 23:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:14፤ 28:4

ዘፀአት 23:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጠላቶችህ ሁሉ ጀርባቸውን ወደ አንተ እንዲያዞሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:25፤ ኢያሱ 2:9
  • +ዘዳ 7:23, 24

ዘፀአት 23:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ድንጋጤ፤ ሽብር” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:20፤ ኢያሱ 2:11
  • +ኢያሱ 24:11

ዘፀአት 23:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:22

ዘፀአት 23:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:4

ዘፀአት 23:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኤፍራጥስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ ዘዳ 1:7፤ ኢያሱ 1:4፤ 1ነገ 4:21
  • +መሳ 1:4፤ 11:21

ዘፀአት 23:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:12፤ ዘኁ 25:1, 2፤ ዘዳ 7:2፤ 2ቆሮ 6:14

ዘፀአት 23:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 23:12, 13፤ መሳ 1:28፤ መዝ 106:36

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፀ. 23:1ዘሌ 19:16፤ ምሳሌ 6:16, 19
ዘፀ. 23:1ዘዳ 19:18, 19፤ ምሳሌ 19:5
ዘፀ. 23:3ዘሌ 19:15
ዘፀ. 23:4ምሳሌ 25:21፤ 1ተሰ 5:15
ዘፀ. 23:5ዘዳ 22:4፤ ሉቃስ 6:27፤ ሮም 12:21
ዘፀ. 23:6ዘዳ 16:19፤ 2ዜና 19:7
ዘፀ. 23:7ምሳሌ 17:15፤ ሮም 1:18፤ 2:6
ዘፀ. 23:8መክ 7:7
ዘፀ. 23:9ዘሌ 19:34
ዘፀ. 23:10ዘሌ 25:3, 4
ዘፀ. 23:12ዘፀ 20:9, 10፤ ዘዳ 5:14
ዘፀ. 23:13ዘዳ 4:9
ዘፀ. 23:13ዘዳ 12:3፤ ኢያሱ 23:6, 7
ዘፀ. 23:14ዘዳ 16:16
ዘፀ. 23:15ዘሌ 23:6፤ ሉቃስ 22:7
ዘፀ. 23:15ዘፀ 12:18
ዘፀ. 23:15ዘዳ 16:17
ዘፀ. 23:16ዘኁ 28:26፤ ዘዳ 16:9, 10፤ ሥራ 2:1
ዘፀ. 23:16ዘዳ 16:13፤ ነህ 8:14፤ ዮሐ 7:2
ዘፀ. 23:17ዘዳ 12:5, 6
ዘፀ. 23:19ዘኁ 18:8, 12፤ 1ቆሮ 15:20
ዘፀ. 23:19ዘዳ 14:21፤ ምሳሌ 12:10
ዘፀ. 23:20ዘፀ 14:19፤ ዘኁ 20:16
ዘፀ. 23:21ዘኁ 14:35፤ ኢያሱ 24:19
ዘፀ. 23:23ዘፀ 34:11፤ ኢያሱ 5:13, 14፤ 24:8
ዘፀ. 23:24ዘፀ 20:5፤ ዘሌ 18:3፤ ዘዳ 12:30፤ 2ዜና 33:2
ዘፀ. 23:24ዘፀ 20:3፤ ዘኁ 33:52
ዘፀ. 23:25ዘዳ 6:13፤ 10:12፤ ኢያሱ 22:5፤ ማቴ 4:10
ዘፀ. 23:25ዘዳ 7:13
ዘፀ. 23:25ዘዳ 7:15
ዘፀ. 23:26ዘዳ 7:14፤ 28:4
ዘፀ. 23:27ዘዳ 2:25፤ ኢያሱ 2:9
ዘፀ. 23:27ዘዳ 7:23, 24
ዘፀ. 23:28ዘዳ 7:20፤ ኢያሱ 2:11
ዘፀ. 23:28ኢያሱ 24:11
ዘፀ. 23:29ዘዳ 7:22
ዘፀ. 23:30ዘዳ 9:4
ዘፀ. 23:31ዘፍ 15:18፤ ዘዳ 1:7፤ ኢያሱ 1:4፤ 1ነገ 4:21
ዘፀ. 23:31መሳ 1:4፤ 11:21
ዘፀ. 23:32ዘፀ 34:12፤ ዘኁ 25:1, 2፤ ዘዳ 7:2፤ 2ቆሮ 6:14
ዘፀ. 23:33ኢያሱ 23:12, 13፤ መሳ 1:28፤ መዝ 106:36
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፀአት 23:1-33

ዘፀአት

23 “የሐሰት ወሬ አትንዛ።*+ ተንኮል የሚሸርብ ምሥክር በመሆን ከክፉ ሰው ጋር አትተባበር።+ 2 ብዙኃኑን ተከትለህ ክፉ ነገር አታድርግ፤ ከብዙኃኑ ጋር ለመስማማት ስትል የተዛባ* ምሥክርነት በመስጠት ፍትሕን አታጣም። 3 ችግረኛው ሙግት ሲኖረው አታድላለት።+

4 “የጠላትህ በሬ ወይም አህያ ሲባዝን ብታገኘው ወደ እሱ ልትመልሰው ይገባል።+ 5 የሚጠላህ ሰው አህያ ጭነቱ ከብዶት ወድቆ ብታይ ዝም ብለህ አትለፈው። ከዚህ ይልቅ ጭነቱን ከእንስሳው ላይ ለማውረድ እርዳው።+

6 “በመካከልህ ያለ ድሃ ሙግት ሲኖረው ፍርድ አታጣምበት።+

7 “ከሐሰት ክስ* ራቅ፤ እኔ ክፉውን ሰው ጻድቅ እንደሆነ አድርጌ ስለማልቆጥር*+ ንጹሑንና ጻድቁን ሰው አትግደል።

8 “ጉቦ አትቀበል፤ ምክንያቱም ጉቦ አጥርተው የሚያዩ ሰዎችን ዓይን ያሳውራል፤ እንዲሁም የጻድቅ ሰዎችን ቃል ሊያዛባ ይችላል።+

9 “የባዕድ አገር ሰውን አትጨቁን። እናንተ ራሳችሁ በግብፅ ምድር ሳላችሁ የባዕድ አገር ሰው ስለነበራችሁ የባዕድ አገር ሰው መሆን ምን ስሜት እንደሚያሳድር* ታውቃላችሁ።+

10 “ለስድስት ዓመት መሬትህ ላይ ዘር ዝራ፤ አዝመራውንም ሰብስብ።+ 11 በሰባተኛው ዓመት ግን መሬትህን አትረሰው፤ እንዲሁ ተወው። በሕዝብህ መካከል ያሉ ድሆች ከዚያ ይበላሉ፤ ከእነሱ የተረፈውንም የዱር አራዊት ይበሉታል። በወይን እርሻህም ሆነ በወይራ ዛፍ እርሻህ እንደዚሁ ታደርጋለህ።

12 “ለስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፤ ሆኖም በሬህና አህያህ እንዲያርፉ እንዲሁም የሴት ባሪያህ ልጅና የባዕድ አገሩ ሰው ጉልበታቸውን እንዲያድሱ በሰባተኛው ቀን ሥራ አትሥራ።+

13 “የነገርኳችሁን ነገሮች በሙሉ በጥንቃቄ ፈጽሙ፤+ እንዲሁም የሌሎች አማልክትን ስም አታንሱ፤ እንዲህ ዓይነቱ ነገር ከአፍህ ሲወጣ ሊሰማ አይገባም።+

14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓል ታከብርልኛለህ።+ 15 የቂጣን በዓል ታከብራለህ።+ በአቢብ* ወር+ በተወሰነው ጊዜ፣ ባዘዝኩህ መሠረት ለሰባት ቀናት ቂጣ ትበላለህ፤ ምክንያቱም ከግብፅ የወጣኸው በዚህ ጊዜ ነው። ማንም ባዶ እጁን ፊቴ አይቅረብ።+ 16 በተጨማሪም በእርሻህ ላይ በዘራኸው መጀመሪያ በሚደርሰው የድካምህ ፍሬ የመከርን በዓል* አክብር፤+ ከእርሻህ ላይ የድካምህን ፍሬ በምትሰበስብበት በዓመቱ ማብቂያ ላይ የአዝመራ መክተቻን በዓል* አክብር።+ 17 የአንተ የሆኑ ሰዎች* ሁሉ በዓመት ሦስት ጊዜ በእውነተኛው ጌታ በይሖዋ ፊት ይቅረቡ።+

18 “የመሥዋዕቴን ደም እርሾ ከገባበት ከማንኛውም ነገር ጋር አብረህ አታቅርብ። በበዓሎቼም ላይ የሚቀርቡት የስብ መሥዋዕቶች እስከ ጠዋት ድረስ ማደር የለባቸውም።

19 “በምድርህ ላይ የሚገኘውን መጀመሪያ የደረሰውን ምርጥ ፍሬ ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ቤት አምጣ።+

“የፍየል ጠቦትን በእናቱ ወተት አትቀቅል።+

20 “በመንገድ ላይ እንዲጠብቅህና ወዳዘጋጀሁት ስፍራ እንዲያመጣህ በፊትህ መልአክ እልካለሁ።+ 21 የሚልህን ስማ፤ ቃሉንም ታዘዝ። መተላለፋችሁን ይቅር ስለማይል+ በእሱ ላይ አታምፁ፤ ምክንያቱም እሱ ስሜን ተሸክሟል። 22 ይሁን እንጂ ቃሉን በጥንቃቄ ብትታዘዝና የምልህን ሁሉ ብታደርግ ለጠላቶችህ ጠላት እሆናለሁ፤ የሚቃወሙህንም እቃወማለሁ። 23 ምክንያቱም መልአኬ በፊትህ ይሄዳል፤ እንዲሁም ወደ አሞራውያን፣ ሂታውያን፣ ፈሪዛውያን፣ ከነአናውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ያመጣሃል፤ እኔም ጠራርጌ አጠፋቸዋለሁ።+ 24 ለአማልክታቸው አትስገድ፤ ወይም ተታለህ እነሱን አታገልግል፤ የሚያደርጉትን ነገር አታድርግ።+ ከዚህ ይልቅ አውድማቸው፤ የማምለኪያ ዓምዶቻቸውንም ሰባብር።+ 25 አምላካችሁን ይሖዋን አገልግሉ፤+ እሱም ምግብህንና ውኃህን ይባርክልሃል።+ እኔም ከመካከልህ በሽታን አስወግዳለሁ።+ 26 በምድርህ ላይ የሚኖሩ ሴቶች አያስወርዳቸውም ወይም መሃን አይሆኑም፤+ ረጅም ዕድሜ እሰጥሃለሁ።

27 “አንተ ከመድረስህ በፊት ስለ እኔ ሰምተው ይፈራሉ፤+ የምታገኛቸውም ሕዝቦች ሁሉ ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ። ጠላቶችህም ሁሉ ድል ተመተው ከፊትህ እንዲሸሹ* አደርጋለሁ።+ 28 ከአንተ አስቀድሜ ጭንቀት* እልካለሁ፤+ ሂዋውያንን፣ ከነአናውያንንና ሂታውያንን ከፊትህ አባሮ ያስወጣቸዋል።+ 29 ምድሩ ባድማ እንዳይሆንና የዱር አራዊት በዝተው እንዳያስቸግሩህ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከፊትህ አባርሬ አላስወጣቸውም።+ 30 ቁጥርህ እስኪበዛና ምድሩን እስክትቆጣጠር ድረስ ጥቂት በጥቂት ከፊትህ አባርሬ አስወጣቸዋለሁ።+

31 “ወሰንህንም ከቀይ ባሕር አንስቶ እስከ ፍልስጤማውያን ባሕር እንዲሁም ከምድረ በዳው አንስቶ እስከ ወንዙ* ድረስ አደርገዋለሁ።+ ምክንያቱም የምድሩን ነዋሪዎች በእጃችሁ አሳልፌ እሰጣችኋለሁ፤ አንተም ከፊትህ አባረህ ታስወጣቸዋለህ።+ 32 ከእነሱም ሆነ ከአማልክታቸው ጋር ቃል ኪዳን መግባት የለብህም።+ 33 በእኔ ላይ ኃጢአት እንድትሠራ እንዳያደርጉህ በምድርህ ላይ መኖር የለባቸውም። አማልክታቸውን ብታገለግል ወጥመድ ይሆንብሃል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ